2 Chronicles 19:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንሆ ድማ፡ ሊቀ ኻህናት ኣማርያ ኣብ ኵሉ ጕዳይ እግዚኣብሄር ኣብ ልዕሌኹም እዩ። ከምኡውን ዘባድያ ወዲ እስማኤል፡ ሓለቓ ቤት ይሁዳ፡ ንዅሉ ጕዳያት ንጉስ፤ ሌዋውያን እውን ኣብ ቅድሜኹም ኪዀኑ እዮም። ኣጆኻ እግዚኣብሄር ምስ ሕያዎት ኪኸውን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ሆም፥ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በሚ​ሆ​ነው ነገር ሁሉ የካ​ህ​ናቱ አለቃ አማ​ርያ፥ በን​ጉ​ሡም ነገር ሁሉ የይ​ሁዳ ቤት አለቃ የይ​ስ​ማ​ኤል ልጅ ዝባ​ድ​ያስ በላ​ያ​ችሁ ተሾ​መ​ዋል፤ ጸሐ​ፍ​ቱና ሌዋ​ው​ያኑ ደግሞ በፊ​ታ​ችሁ አሉ፤ በር​ት​ታ​ች​ሁም አድ​ርጉ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መል​ካም ከሚ​ያ​ደ​ርግ ጋር ይሁን።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነሆም፥ ለእግዚአብሔር በሚሆነው ነገር ሁሉ የካህናቱ አለቃ አማርያ፥ በንጉሡም ነገር ሁሉ የይሁዳ ቤት አለቃ የይስማኤል ልጅ ዝባድያ በላያችሁ ተሾመዋል፤ ሌዋውያኑም ደግሞ በፊታችሁ አለቆች ይሆናሉ፤ በርትታችሁም አድርጉ፥ እግዚአብሔርም መልካም ከሚያደርግ ጋር ይሁን።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነሆም፥ ለጌታ በሚሆነው ነገር ሁሉ የካህናቱ አለቃ አማርያ፥ በንጉሡም ነገር ሁሉ የይሁዳ ቤት አለቃ የይስማኤል ልጅ ዝባድያ በላያችሁ ተሹመዋል፤ ሌዋውያኑም ደግሞ በፊታችሁ አለቆች ይሆናሉ፤ በርትታችሁም አድርጉ፥ ጌታም መልካም ከሚያደርግ ጋር ይሁን።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳ ባጋ የዉዋ ኡባዉ አዎትያዌ ቄሳቱዋ ካፑዋ አማርያ፤ ቃይ ካትያ ባጋ የዉዋ ኡባዉ አዎትያዌ ይሁዳ ዛራቱዋ ካፑዋ እስማኤላ ናኣ ዛባድያ። ሌዋቱ ህንተንቱ ስንን ካፑዋ ግዳናዋ። ህንተንቱ ምኒደ ኦተ። ሱረባ ሀንያዋንቱና መና ጎዳይ እትፐ ግዶ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Godaa bagga yewuwaa ubbaw aawotiyaawe k'eesatuwaa kaappuwaa Amaariyaa; k'ay kaatiyaa bagga yewuwaa ubbaw aawotiyaawe Yihudaa zaratuwaa kaappuwaa Isimaa'eela na'aa Zabaadiyaa. Leewatuu hinttenttu sintsan kaappuwaa gidanawaa. Hinttenttu minniide ootsite. Suurebaa haniyaawanttuna Med'inaa Goday ittippe gido» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAA bagga yo7o ubbaas aawatizay qeeseta halaqa Amaariya; qasse kawo bagga yo7o ubbaas aawatizay Yuhuda zareta halaqa Isma7eele naa Zabaadiya. Leweti intte sinththan maatay diza asa mala ooththana. Intte minnidi ooththite; Suure hanizaytara GODAY issife gido» giidi azazides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳ ባጋ ዮኦ ኡባስ ኣዋቲዛይ ቄሴታ ሃላቃ ኣማሪያ፤ ቃሴ ካዎ ባጋ ዮኦ ኡባስ ኣዋቲዛይ ዩሁዳ ዛሬታ ሃላቃ ኢስማኤሌ ና ዛባዲያ። ሌዌቲ ኢንቴ ሲንን ማታይ ዲዛ ኣሳ ማላ ኦና። ኢንቴ ሚኒዲ ኦቴ፤ ሱሬ ሃኒዛይታራ ጎዳይ ኢሲፌ ጊዶ» ጊዲ ኣዛዚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳባ ግድዳ ኡባን ካህነታ ሀላቃ አማረ፤ ካዎባ ግድዳ ኡባን ይሁዳ ኮቻስ ሀላቃ ግድዳ እስማኤላ ናኣ ዛባዳ ሹማስ። ሌወት ህንተ ቦላ ሀላቃ ግዳና። ህንተ ምንድ ኦተ፤ ሱረባ ኦይሳራ ጎዳይ ግዶ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Godaaba gidida ubban kahineta halaqaa Amaare; kawoba gidida ubban Yihuda kochaas halaqa gidida Isma7eela na7aa Zabada shuumas. Leeweti hinte bolla halaqa gidana. Hinte minnidi oothite; suureba ootheysara Goday gido” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ የእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ ላይ የካህናቱ አለቃ አማርያ፣ የንጉሡ በሆነው ነገር ሁሉ ላይ የይሁዳ ነገድ መሪ የሆነው የእስማኤል ልጅ ዝባድያ በላያችሁ ተሾመዋል፤ ሌዋውያኑ ደግሞ በፊታችሁ አለቆች ሆነው ያገለግላሉ፤ በርትታችሁ ሥሩ፤ እግዚአብሔርም መልካም ከሚያደርጉ ጋር ይሁን።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በመንፈሳዊ ጉዳይ ሁሉ ወሳኝ ሥልጣን የሚኖረው ሊቀ ካህናቱ አማርያ ነው፤ በሌላው ጉዳይ ሁሉ ወሳኝ ሥልጣን የሚኖረው የይሁዳ አስተዳዳሪ የሆነው የእስማኤል ልጅ ዘባድያ ነው፤ ሌዋውያን በፊታችሁ እንደ ባለሥልጣን ሆነው ያገለግላሉ፤ ያለ ፍርሀት በድፍረት ሥሩ! እግዚአብሔርም መልካም ሥራ ከሚሠሩት ጋር ይሁን!”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “እንሆ ድማ፥ ንእግዚኣብሄር ብዝምልከት ኵሉ ነገር እቲ ሊቀ ካህናት ኣማርያ፥ ንንጉስ ብዝምልከት ኵሉ ነገር ከዓ እቲ ሓለቓ ነገድ ይሁዳ ዘባድያ ወዲ እስማኤል ኣብ ልዕሌኹም ተሸይሞም ኣለዉ። እቶም ሌዋውያን ድማ መራሕቲ ኾይኖም የገልግሉኹም ኣለዉ። ፅኑዓት ኩኑ፤ ብዘይ ፍርሓት ስርሑ፤ እግዚኣብሄር ድማ ምስቲ ገባሪ ፅቡቕ ይኹን።”
Amharic Tigrinya 2011 እንሆ ድማ፡ በቲ ናይ እግዚኣብሄር ዘበለ ዂሉ ነገር እቲ ሊቀ ኻህናት ኣማርያ፡ በቲ ናይ ንጉስ ዘበለ ዂሉ ነገርውን እቲ መስፍን ቤት ይሁዳ ዘባድያ ወዲ እስማኤል ኣብ ልዕሌኹም ኣለዉ። ጽኑዓት ኩኑ ግበርዎ ኸኣ፡ እግዚኣብሄር ድማ ምስቲ ገባር ጽቡቕ ይኹን።