2 Chronicles 18:9 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንጉስ እስራኤልን ዮሳፋጥ ንጉስ ይሁዳን ድማ ክዳውንቶም ተኸዲኖም ኣብ ዝፋኑ ኣቐመጡ፣ ኣብ ኣፍ ደገ ሰማርያ ድማ ኣብ ባዶ ቦታ ተቐመጡ። ኵሎም ነብያት ድማ ኣብ ቅድሚኦም ተነበዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ስ​ራ​ኤል ንጉ​ሥና የይ​ሁዳ ንጉሥ ኢዮ​ሣ​ፍጥ ልብሰ መን​ግ​ሥት ለብ​ሰው በሰ​ማ​ርያ በር መግ​ቢያ አጠ​ገብ በአ​ደ​ባ​ባይ በዙ​ፋ​ኖ​ቻ​ቸው ላይ ተቀ​ም​ጠው ነበር፤ ነቢ​ያ​ትም ሁሉ በፊ​ታ​ቸው ትን​ቢት ይና​ገሩ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእስራኤል ንጉሥና የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሳፍጥ ልብሰ መንግሥት ለብሰው በሰማሪያ በር መግቢያ አጠገብ በአደባባይ በዙፋኖቻቸው ላይ ተቀምጠው ነበር፤ ነቢያትም ሁሉ በፊታቸው ትንቢት ይናገሩ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የእስራኤል ንጉሥና የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሣፍጥ ልብሰ መንግሥት ለብሰው በሰማርያ በር መግቢያ አጠገብ በአደባባይ በዙፋኖቻቸው ላይ ተቀምጠው ነበር፤ ነቢያትም ሁሉ በፊታቸው ትንቢትን ይናገሩ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስራኤልያ ካቲነ ይሁዳ ካቲ ዮሳፌጸ፥ ባረንቱ ካዉተ ማዩዋ ማዪደ፥ ሳማርያ ካታማ ገልያ ፐንግያን ባረንቱ ካዉተ አራታን ኡቴድኖ፤ ትምቢትያ ኦድያ ኡባቱ ኡንቱንቱ ስንን ትምቢትያ ኦዲኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Israa'eeliyaa kaatiinne Yihudaa Kaatii Yoosaafees'e, barenttu kawutetsaa mayuwaa mayyiide, Samaariyaa katamaa geliyaa penggiyaan barenttu kawutetsaa araatan utteeddino; timbbitiyaa odiyaa ubbatuu unttunttu sintsan timbbitiyaa odiino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele kawoynne Yuhuda kawo Iyoosaafixey bantta kawoteththa may7o may7idi Samaariya katama geliza pengen diza balen bantta kawoteththa araatan uttiin nabeti ubbay istta sinththan tinbite yooteettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስራኤሌ ካዎይኔ ዩሁዳ ካዎ ኢዮሳፊጼይ ባንታ ካዎቴ ማይኦ ማይኢዲ ሳማሪያ ካታማ ጌሊዛ ፔንጌን ዲዛ ባሌን ባንታ ካዎቴ ኣራታን ኡቲን ናቤቲ ኡባይ ኢስታ ሲንን ቲንቢቴ ዮቴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስራኤለ ካዎይነ ይሁዳ ካዎይ እዮሳፈፅ ካዎ ማኦ ማእድ፥ ሳማረ ካታማ ገልያ ፐንገን ባንታ አራታን ኡትን ናበት ኡባይ ኤንታ ስንን ትንብተ ኦዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isra7eele kawoynne Yihuda kawoy Iyosaafexi kawo ma7o ma7idi, Samaare katamaa geliya pengen banta araatan uttin nabeti ubbay enta sinthan tinbite odoosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የእስራኤል ንጉሥና የይሁዳ ንጉሥ ኢዮሣፍጥ ልብሰ መንግሥታቸውን ለብሰው፣ በሰማርያ ቅጥር በር መግቢያ አጠገብ ባለው ዐውድማ ላይ በየዙፋናቸው ተቀምጠው፣ ነቢያቱ ሁሉ በፊታቸው ትንቢት ይናገሩ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚህ ጊዜ ሁለቱ ነገሥታት ልብሰ መንግሥታቸውን ለብሰው በሰማርያ ቅጽር በር አጠገብ በውጪ በኩል በሚገኘው አውድማ በየዙፋናቸው ላይ ተቀምጠው ነበር፤ ነቢያቱም ሁሉ በነገሥታቱ ፊት ሆነው የትንቢት ቃል ይናገሩ ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣክኣብ ንጉስ እስራኤልን ኢዮሳፍጥ ንጉስ ይሁዳን ልብሰ መንግስቶም ለቢሶም ኣብ ዘዙፋኖም ኣብ ኣፍ ደገ ሰማርያ ኣብ ዘሎ ኣደባባይ ተቐሚጦም ነበሩ። ኵሎም እቶም ነቢያት ድማ ኣብ ቅድሚኣቶም ኮይኖም ይንበዩ ነበሩ።