2 Chronicles 18:26 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንጉስ ድማ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ነዚ ሰብኣይ እዚ ኣብ ቤት ማእሰርቲ ኣእትዎ እሞ፡ ብሰላም ክሳዕ ዝምለስ፡ እንጌራ ሕሰምን ማይ ሕሰምን መግቦ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲህም በሉአቸው፦ ንጉሡ እንዲህ ይላል፦ በደኅና እስክመለስ ድረስ ይህን ሰው በግዞት አኑሩት፤ የመከራም እንጀራ መግቡት፤ የመከራም ውኃ አጠጡት።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ንጉሡ እንዲህ ይላል። በደኅና እስክመለስ ድረስ ይህን ሰው በግዞት አኑሩት፥ የመከራም እንጀራ መግቡት፥ የመከራም ውኃ አጠጡት በሉ አለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እናንተም እንዲህ በሉ፦ ‘ንጉሡ እንዲህ ይላል፦ በደኅና እስክመለስ ድረስ ይህን ሰው በወህኒ ቤት አኑሩት፥ የመከራም እንጀራ መግቡት፥ የመከራም ውኃ አጠጡት።’ ” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንታ፥ ካቲ ህንተንታ ሀ ብታንያ ቃሾ ጎለን ቃችተ። ታን ሳሮ ስማና ጋካናዉ፥ ጉ ኡክፐነ ሃፐ ሀራባ አያነ አዉ እሞፕተ” ያጌ ያጋ ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttuntta, Kaatii hinttentta Ha bitaniyaa k'asho gollen k'achchite. Taani saro simmana gakkanaw, guutsa ukitsaappenne haatsaappe harabaa ayaanne aw immoppite» yaagee yaaga yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtidi hayssa addeza qasho keeth gelththite; tani saro simmana gakkanaas mela ukeththinne haaththafe attiin hara aykkoka immofte» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲዲ ሃይሳ ኣዴዛ ቃሾ ኬ ጌልቴ፤ ታኒ ሳሮ ሲማና ጋካናስ ሜላ ኡኬኔ ሃፌ ኣቲን ሃራ ኣይኮካ ኢሞፍቴ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካዎይ ኤንታኮ፥ ‘ሀ አድያ ቃሾ ኬን የግተ፤ ታ ሳሮ ስማና ጋካናዉ ጉ ኡይፈነ ሃፈ አትሽን፥ ሀራባ አይባካ እያዉ እሞፕተ’ ” ያግድ ኪትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kawoy entako, ‘Ha addiya qasho keethan yeggite; ta saro simmana gakanaw guutha uythafenne haathaafe attishin, haraba aybaka iyaw immopite’ ” yaagidi kiittis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነርሱንም፣ ‘ንጉሡ፣ ይህን ሰው እስር ቤት አስገቡት፤ በደኅና እስክመለስም ድረስ ከደረቅ ቂጣና ከውሃ በስተቀር ምንም አትስጡት ብሏል’ በሏቸው።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እኔም ከዘመቻ በደኅና እስክመለስ ድረስ በእስር ቤት አስገብተው ደረቅ እንጀራና ውሃ ብቻ እየሰጡት እንዲቈይ ያደርጉ ዘንድ በእኔ ስም ንገራቸው” ሲል አዘዘው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ‘ኣነ ኽሳዕ ዝምለስ፥ ነዝ ሰብኣይ ኣብ ቤት ማእሰርቲ ኣእትውዎ፤ እንጀራ መከራን ማይ መከራን ከዓ ሃብዎ፤ ይብል ኣሎ ንጉስ’ ኢልኩም ንገርዎም” በለ። |