2 Chronicles 18:23 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ጼድቅያስ ወዲ ከናኣና ቀሪቡ ንሚክያስ ኣብ ምዕጉርቱ ወቕዖ እሞ፡ መንፈስ እግዚኣብሄር ካባይ ክዛረበካ በየናይ መገዲ እዩ ከይዱ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የካህናንም ልጅ ሴዴቅያስ ቀረበ፤ ሚክያስንም በጥፊ መታውና፥ “የእግዚአብሔር መንፈስ ከአንተ ጋር ይናገር ዘንድ በምን መንገድ ከእኔ አለፈ?” አለው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የክንዓናም ልጅ ሴዴቅያስ ቀረበ፥ ሚክያስንም በጥፊ መታውና። የእግዚአብሔር መንፈስ ከአንተ ጋር ይናገር ዘንድ በምን መንገድ ከእኔ አለፈ? አለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የክንዓናም ልጅ ሴዴቅያስ ቀረበ፥ ሚክያስንም በጥፊ መታውና እንዲህ አለ፦ “የጌታ መንፈስ ከአንተ ጋር ለመነጋገር በምን ዓይነት መንገድ ከእኔ አለፈ?” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉይያን፥ ካናእና ናአይ ጽድቂ ሺቂደ፥ ምካያ ሻይያ ባቂደ፥ “መና ጎዳ አያናይ ታ ማታፐ ዋኒደ ነዉ ኦዳናዉ ቤዴ?” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyyiyaan, Kanaa'ina na'ay S'idik'ii shiik'iide, Mikaaya shayiyaa bak'k'iide, «Med'inaa Godaa Ayyaanay ta matappe waaniide new odanaw beedee?» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye Kin7aane naa Sedeqiyaasi shiiqidi Mikiyaasas qinxallen baqa shaayidi, «GODAA Ayanay taappe awa baggara aadhdhidi nees yootidee?» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ኪንኣኔ ና ሴዴቂያሲ ሺቂዲ ሚኪያሳስ ቂንጻሌን ባቃ ሻዪዲ፥ «ጎዳ ኣያናይ ታፔ ኣዋ ባጋራ ኣዲ ኔስ ዮቲዴ?» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ክንአና ናአይ ሰደቅያስ ሺቅድ፥ ምክያሳ ባቅድ፥ “ጎዳ አያናይ ታና አግድ ነዉ ኦዳናዉ አዉራ አዴ?” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kin7ana na7ay Sedeqiyaasi shiiqidi, Mikiyaasa baqidi, “Godaa Ayyaanay tana aggidi new odanaw awura aadhidee?” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም የክንዓናም ልጅ ሴዴቅያስ ወጥቶ ሚካያን በጥፊ መታውና፣ “ለመሆኑ የእግዚአብሔር መንፈስ አንተን ያነጋገረህ፣ በየት በኩል ዐልፎኝ ነው?” አለው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የከናዕና ልጅ ሴዴቅያስ ወደ ሚክያስ ቀረብ ብሎ በጥፊ መታውና “ኧረ ከመቼ ወዲህ ነው የእግዚአብሔር መንፈስ ከእኔ አልፎ አንተን ያነጋገረህ?” አለው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ሴዴቅያስ ወዲ ክንዓና ቐሪቡ ንሚክያስ ጕንዲ እዝኑ ፀፍዖ፤ “እቲ መንፈስ እግዚኣብሄር ንኣይ ከመይ ሓሊፉ እዩ ብኣኻ ዝዛረብ?” በሎ። |