2 Chronicles 18:22 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሕጂ እምበኣር፡ እንሆ፡ እግዚኣብሄር ኣብ ኣፍ እዞም ነብያትኩም ሓሳዊ መንፈስ ኣእትዩ፡ የሆዋ ድማ ብቝጥዓ ተዛረበኩም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “አሁንም እነሆ፥ እግዚአብሔር በእነዚህ በነቢያትህ አፍ የሐሰት መንፈስን አድርጎአል፤ እግዚአብሔርም በአንተ ላይ ክፉ ተናግሮብሃል።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አሁንም፥ እነሆ፥ እግዚአብሔር በእነዚህ በነቢያትህ አፍ ሐሰተኛ መንፈስን አድርጎአል፤ እግዚአብሔርም በአንተ ላይ ክፉ ተናግሮብሃል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንግዲህ አሁን፥ እነሆ፥ ጌታ በእነዚህ በነቢያትህ አፍ ሐሰተኛ መንፈስን አኑሮአል፤ ጌታም በአንተ ላይ ክፉ ተናግሮብሃል።’” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቃይካ እ፥ “ሄዋ ድራዉ፥ መና ጎዳይ ነዉ ትምቢትያ ኦድያዋንቱ ሀዋንቱ ዶናን ዎርዶትያ አያና ዎዳ፤ አያዉ ጎፐ፥ መና ጎዳይ ነ ቦላ ባሻ አሀናዉ ቃቼዳ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'aykka I, «Hewaa diraw, Med'inaa Goday new timbbitiyaa odiyaawanttu hawanttu doonaan worddotiyaa ayaanaa wotseedda; ayaw gooppe, Med'inaa Goday ne bolla bashshaa ahanaw k'achcheeda» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «GODAY ne bolla bash ehanaas qachchida gishshas ha nabeta doonan wordo ayana woththides» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ጎዳይ ኔ ቦላ ባሽ ኤሃናስ ቃቺዳ ጊሻስ ሃ ናቤታ ዶናን ዎርዶ ኣያና ዎዴስ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ምክያስ፥ “ሄኮ፥ ጎዳይ ነና ይሳናዉ ቆፕዳ ግሾ ነ ናበታ ዶናን ዎርዶ አያና ዎስ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Mikiyaasi, “Heko, Goday nena dhaysanaw qopida gisho ne nabeta doonan wordo ayyaana wothis” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “አሁንም እነሆ፣ እግዚአብሔር በእነዚህ ነቢያትህ አፍ የሐሰት መንፈስ አኖረ፤ እግዚአብሔርም ጥፋት አዝዞብሃል”። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሚክያስም “እግዚአብሔር እንዴት አድርጎ በእነዚህ በነቢያትህ አንደበት የሐሰት መንፈስ እንዳስቀመጠ ታያለህን? ይህንንም ያደረገው በአንተ ላይ ጥፋትን ስለ ወሰነብህ ነው!” አለው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ሕዚ ድማ፥ እንሆ፥ ኣብ ኣፍ እዞም ኵሎም ነቢያትካ እዚኣቶም እግዚኣብሄር ሓሳዊ መንፈስ ኣንቢሩ ኣሎ። ኣብ ልዕሌኻ ኸዓ እግዚኣብሄር ጥፍኣት ኣዚዙ ኣሎ።” |