2 Chronicles 18:16 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ፡ ከምዚ በለ፦ ብዘሎ እስራኤል፡ ከም ጓሳ ዘይብለን ኣባጊዕ ኣብ ኣኽራን ፋሕ ኢሎም ርኤኹ። እግዚኣብሄር ድማ ጐይታ የብሎምን። ሽዑ ነፍሲ ወከፎም ብሰላም ናብ ቤቶም ይምለሱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም፥ “እስ​ራ​ኤል ሁሉ ጠባቂ እን​ደ​ሌ​ላ​ቸው በጎች በተ​ራ​ሮች ላይ ተበ​ት​ነው አየሁ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም፦ ለእ​ነ​ዚህ ጌታ የላ​ቸ​ውም፥ እያ​ን​ዳ​ን​ዱም በሰ​ላም ወደ ቤቱ ይመ​ለስ አለ” ብሎ ተና​ገረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም። እስራኤል ሁሉ ጠባቂ እንደሌላቸው በጎች በተራሮች ላይ ተበትነው አየሁ፤ እግዚአብሔርም። ለእነዚህ ጌታ የላቸውም፥ እያንዳንዱም በሰላም ወደ ቤቱ ይመለስ አለ ብሎ ተናገረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሚክያስም እንዲህ አለ፦ “እስራኤል ሁሉ ጠባቂ እንደሌላቸው በጎች በተራሮች ላይ ተበትነው አየሁ፤ ጌታም እንዲህ አለ፦ ‘ለእነዚህ ጌታ የላቸውም፥ እያንዳንዱም በሰላም ወደ ቤቱ ይመለስ።’ ”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እ፥ “እስራኤልያ ኦላንቻቱ ኡባይ ሄንንቻይ ባይና ዶርሳዳን ደርያን ላለቴዳዋንታ ታን በኣድ። መና ጎዳይ ኡንቱንታ፥ ‘ሀዋንቶ ጎዳይ ባዋ። ኡንቱንቱ ኡባይካ ባረንቱ ሶ ባረንቱ ሶ ሳሮ ቢኖ’ ያጌ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) I, «Israa'eeliyaa olanchchatuu ubbay hentsanchchay baynna dorssaadan deriyaan laaletteeddawantta taani be'aaddi. Med'inaa Goday unttuntta, ‹Hawanttoo goday baawa. Unttunttu ubbaykka barenttu soo barenttu soo saro biino› yaagee» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye Mikiyaasi, «Isra7eele olanchchati ubbay heenththanchchay baynda dorsa mala zumata bolla laalettidayta tani be7adis; GODAY isttas, ‹Haytas goday baawa; istti ubbayka bantta soo bantta soo saro betto› gees» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ሚኪያሲ፥ «ኢስራኤሌ ኦላንቻቲ ኡባይ ሄንንቻይ ባይንዳ ዶርሳ ማላ ዙማታ ቦላ ላሌቲዳይታ ታኒ ቤኣዲስ፤ ጎዳይ ኢስታስ፥ ‹ሃይታስ ጎዳይ ባዋ፤ ኢስቲ ኡባይካ ባንታ ሶ ባንታ ሶ ሳሮ ቤቶ› ጌስ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ምክያስ፥ “ታ እስራኤለ ኦላንቾት ኡባይ ሄንንቾይ ባይና ዶርሳዳ ደርያ ቦላ ላለትዳይሳ በአስ። ጎዳይ፥ ‘ሀይሳታ ካለያ አስ ባዋ፤ ኤንቲ ኡባይ ባንታ ሶ ሶ ሳሮ ቦ’ ያጌስ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Mikiyaasi, “Ta Isra7eele olanchoti ubbay henthanchoy bayna dorsada deriya bolla laaletidaysa be7as. Goday, ‘Hayisata kaalethiya asi baawa; enti ubbay banta soo soo saro boo’ yaagees” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ሚካያ፣ “እስራኤል ሁሉ እረኛ እንደሌላቸው በጎች በተራሮች ላይ ተበታትነው አየሁ፤ እግዚአብሔርም ፣ ‘እነዚህ ሰዎች ጌታ የላቸውም፤ እያንዳንዱም በሰላም ወደየቤቱ ይመለስ’ ብሏል” ሲል መለሰ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሚክያስም “መላው የእስራኤል ሠራዊት ጠባቂ እንደሌላቸው በጎች በኰረብቶች ላይ ተበታትነው አያለሁ፤ እግዚአብሔርም ‘እነዚህ ሰዎች መሪ የላቸውም፤ ስለዚህ ወደየቤታቸው በሰላም ይመለሱ’ ብሎአል” ሲል መለሰለት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቢይ ሚክያስ ከዓ “ንዅሉ ሰራዊት እስራኤል ጓሳ ኸም ዘይብለን ኣባጊዕ ኣብ እምባታት ፋሕ ኢሎም ረአኽዎም። እግዚኣብሄር ድማ ‘እዚኣቶም ጐይታ የብሎምን፤ ነፍሲ ወከፍ ብሰላም ነናብ ቤቱ ይመለስ’ ” በለ።