2 Chronicles 18:10 — Compare Translations

13 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጼድቅያስ ወዲ ከናና ድማ፡ ቀርኒ ሓጺን ሰሪሑ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ንኣራም ክሳዕ ዚጠፍኡ በዚኣቶም ሰጐጎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የካ​ህ​ናን ልጅ ሴዴ​ቅ​ያ​ስም የብ​ረት ቀን​ዶች ሠርቶ፦ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፥ “ሶር​ያ​ው​ያ​ንን እስ​ክ​ታ​ጠ​ፋ​ቸው ድረስ በእ​ነ​ዚህ ትወ​ጋ​ለህ” አለ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የክንዓና ልጅ ሰዴቅያስም የብረት ቀንዶች ሠርቶ። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ሶሪያውያንን እስኪጠፉ ድረስ በእነዚህ ትወጋለህ አለ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የክንዓና ልጅ ሰዴቅያስም የብረት ቀንዶች ሠርቶ፦ “ጌታ እንዲህ ይላል፦ ‘ሶሪያውያንን እስኪጠፉ ድረስ በእነዚህ ትወጋቸዋለህ’ ” አለ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱፐ እቱ፥ ካናእና ናአይ ጽድቂ ብራታፐ ካጨቱዋ ጊግሲደ፥ አካባ፥ “መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ሶረቱ ያና ጋካናዉ፥ ኔን ኡንቱንታ ሀ ካጨቱዋን ቃይጫና’ ያጌ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttuppe ittuu, Kanaa'ina na'ay S'idik'ii birataappe kac'etuwaa giigissiide, Akaaba, «Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Sooretuu d'ayana gakkanaw, neeni unttuntta ha kac'etuwaan k'ayc'c'ana› yaagee» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isttafe issoy Kin7aane naa Sedeqiyaasi biratappe kaceta giigsidi Akaabes, «GODAY, ‹Aaraame asati dhayana gakkanaas neni istta ha kacetan qaycana› gees» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስታፌ ኢሶይ ኪንኣኔ ና ሴዴቂያሲ ቢራታፔ ካጬታ ጊግሲዲ ኣካቤስ፥ «ጎዳይ፥ ‹ኣራሜ ኣሳቲ ያና ጋካናስ ኔኒ ኢስታ ሃ ካጬታን ቃይጫና› ጌስ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንታፈ እሶይ፥ ክንአና ናአይ ሰደቅያስ ብራታፐ ካጨታ ጊግስድ አካባኮ፥ “ጎዳይ፥ ‘ሶረት ያና ጋካናዉ ነ ኤንታ ሀ ካጨታን ቃይጫና’ ያጌስ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Entafe issoy, Kin7ana na7ay Sedeqiyaasi biratape kaceta giigisidi Akaabako, “Goday, ‘Sooreti dhayana gakanaw ne enta ha kacetan qaycana’ yaagees” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የክንዓና ልጅ ሴዴቅያስም የብረት ቀንዶች ሠርቶ፣ “ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ሶርያውያን እስኪጠፉ ድረስ በእነዚህ ትወጋቸዋለህ’ ” አለ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከእነርሱም አንዱ የከናዕና ልጅ ሴዴቅያስ ከብረት ቀንዶችን ሠርቶ አክዓብን “እግዚአብሔር ‘በእነዚህ ቀንዶች ሶርያውያንን ወግተህ ፍጹም የሆነ ድልን ትቀዳጃለህ’ ይልሃል” አለው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሓደ ኻብኣቶም ሴዴቅያስ ወዲ ክንዓና ኸዓ ኣቕርንቲ ሓፂን ሰሪሑ “እግዚኣብሄር ‘ንሶርያውያን ክሳዕ ዝውድኡ በዚኣተን ክትወግኦም ኢኻ’ ይብል ኣሎ” ኢሉ ተነበየ።