2 Chronicles 17:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብ ይሁዳ ይምህሩ ነበሩ፡ መጽሓፍ ሕጊ እግዚኣብሄር ድማ ሒዞም፡ ኣብ ኵለን ከተማታት ይሁዳ ተዘዋወሩ፡ ነቶም ህዝቢ ድማ ይምህሩ ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ር​ሱም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን የሕ​ጉን መጽ​ሐፍ ይዘው በይ​ሁዳ ያስ​ተ​ምሩ ነበር፤ ወደ ይሁ​ዳም ከተ​ሞች ሁሉ ተመ​ላ​ል​ሰው ሕዝ​ቡን አስ​ተ​ማሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነርሱም የእግዚአብሔርን የሕጉን መጽሐፍ ይዘው በይሁዳ ያስተምሩ ነበር፤ ወደ ይሁዳም ከተሞች ሁሉ ሄደው ሕዝቡን ያስተምሩ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነርሱም የጌታን የሕጉን መጽሐፍ ይዘው በይሁዳ ያስተምሩ ነበር፤ ወደ ይሁዳም ከተሞች ሁሉ ሄደው ሕዝቡን ያስተምሩ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ኡባይ መና ጎዳ ህግያ ማጻፋ ባረናና አኪደ፥ ይሁዳ ቢታን ደእያ ካታማቱዋ ኡባ ቢደ፥ ያን አሳ ታማርሴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu ubbay Med'inaa Godaa Higgiyaa Mas'aafaa barenana akkiide, Yihudaa biittan de'iyaa katamatuwaa ubbaa biide, yaan asaa tamaarisseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti ubbay GODAA Wogaa Maxaafaa banttanara ekkidi Yuhuda biittan de7iza katamata ubbaa biidi yaan asaa tamaarsida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ ኡባይ ጎዳ ዎጋ ማጻፋ ባንታናራ ኤኪዲ ዩሁዳ ቢታን ዴኢዛ ካታማታ ኡባ ቢዲ ያን ኣሳ ታማርሲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ጎዳ ህገ ማፃፋ ኤክድ ይሁዳ ቢታን ደእያ ካታማታ ኡባ ብድ ያን አሳ ታማርስዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti Godaa higge maxaafa ekidi Yihuda biittan de7iya katamata ubbaa bidi yan asaa tamaarsidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነርሱም የእግዚአብሔርን የሕጉን መጽሐፍ ይዘው በመሄድ በይሁዳ ሁሉ ላለው ሕዝብ አስተማሩ፤ በይሁዳ ከተሞች ሁሉ በመዘዋወርም ሕዝቡን አስተማሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነርሱም የእግዚአብሔርን የሕግ መጽሐፍ ይዘው ወደ መላው የይሁዳ ከተሞች በመሄድ ለሕዝቡ ሁሉ አስተማሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሳቶም መፅሓፍ ሕጊ እግዚኣብሄር ሒዞም፥ ኣብ ኵለን ከተማታት ይሁዳ እናዞሩ፥ ነቲ ህዝቢ ይምህርዎ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 መጽሓፍ ሕጊ እግዚኣብሄር ሒዞም ድማ ኣብ ይሁዳ መሀሩ፡ ኣብ ኲለን ከተማታት ይሁዳ ዞይሮም ከኣ ነቲ ህዝቢ ይምህሩ ነበሩ።