2 Chronicles 17:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ጥቓኡ ድማ ዮዛባድ ነበረ፣ ምስኡ ድማ ሚእትን ሰማንያን ሽሕ ንውግእ ድሉዋት ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእርሱም በኋላ ዮዛባድ፥ ከእርሱም ጋር ለሰልፍ የተዘጋጁ መቶ ሰማንያ ሺህ ሰዎች ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእርሱም በኋላ ዮዛባት፥ ከእርሱም ጋር ለሰልፍ የተዘጋጁ መቶ ሰማኒያ ሺህ ሰዎች ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከእርሱም በኋላ ዩዛባት፥ ከእርሱም ጋር ለጦርነት የተዘጋጁ መቶ ሰማኒያ ሺህ ሰዎች ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኤልያዳአ ካሊደ ደእያ ካፑ ይሆዛባዳ፤ አናና ኦላ ባናዉ ዳንጬዳ 180,000 ኦላንቻቱ ደኢኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Eliyadaa'a kaalliide de'iyaa kaappuu Yihozabaada; aanana olaa baanaw danc'c'eedda 180,000 olanchchatuu de'iino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Elda7e kaallidi de7iza halaqa Yihozabaadenne izara ola baanaas gixettida 180,000 olanchchati deettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኤልዳኤ ካሊዲ ዴኢዛ ሃላቃ ዪሆዛባዴኔ ኢዛራ ኦላ ባናስ ጊጼቲዳ 180,000 ኦላንቻቲ ዴቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤልያዳ ካልድ ደእያ ሀላቃይ ዮዛባታ፤ እያራ ኦላ ባናዉ ዳንጭዳ እስ ፄታነ ሆስፑን ታሙ ሙኩሉ ኦላንቾት ደኦሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Eliyaada kaallidi de7iya halaqay Yozabaata; iyara ola baanaw dancida issi xeetanne hospun tammu mukulu olanchoti de7oosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ቀጥሎም ዮዛባት ለጦርነት ዝግጁ ከሆኑ ከአንድ መቶ ሰማንያ ሺሕ ሰዎች ጋር፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከእርሱ ቀጥሎ በማዕርግ ሁለተኛ የሆነው የሆዛባድ ተብሎ የሚጠራ የጦር አዛዥ ነበር፤ በእርሱም ሥር ለጦርነት ዝግጁ የሆኑ አንድ መቶ ሰማኒያ ሺህ ወታደሮች ነበሩ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ትሕቲኡ ድማ ዮዛባት፥ ንውግእ ዝተዳለዉ ሚእትን ሰማንያን ሽሕ ወታደራት ነበርዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ድሕሪኡ ድማ ዮዛባድ፡ ምስኡ ኸኣ ሚእትን ሰማንያን ሽሕ ንውግእ እተዳለዉ፡ |