2 Chronicles 17:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ጥቓኡ ድማ ዮሃናን፡ እቲ ሓለቓን ምስኡ ድማ ክልተ ሚእትን ሰማንያን ሽሕ ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከእርሱም በኋላ አለቃው ኢዮአናን፥ ከእርሱም ጋር ሁለት መቶ ሰማንያ ሺህ ሰዎች ነበሩ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከእርሱም በኋላ አለቃው ይሆሐናን፥ ከእርሱም ጋር ሁለት መቶ ሰማንያ ሺህ ሰዎች ነበሩ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከእርሱም በኋላ አለቃው ይሆሐናን፥ ከእርሱም ጋር ሁለት መቶ ሰማንያ ሺህ ሰዎች ነበሩ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አድናሀ ካሊደ ደእያ ካፑ ዮሀናና፤ አናና 280,000 ምኖ ኦላንቻቱ ደኢኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Adinaaha kaalliide de'iyaa kaappuu Yohanaana; aanana 280,000 mino olanchchatuu de'iino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Adinahe kaallidi de7iza halaqa Yihohanaanenne; izara 280,000 mino olanchchati deettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣዲናሄ ካሊዲ ዴኢዛ ሃላቃ ዪሆሃናኔኔ ኢዛራ 280,000 ሚኖ ኦላንቻቲ ዴቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አድና ካልድ ደእያ ሀላቃይ ዮሃና፤ እያራ ናምኡ ፄታነ ሆስፑን ታሙ ሙኩሉ ምኖ ኦላንቾት ደኦሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Adina kaallidi de7iya halaqay Yohaana; iyara nam7u xeetanne hospun tammu mukulu mino olanchoti de7oosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከእርሱ ቀጥሎም አዛዡ የሆሐናን ከሁለት መቶ ሰማንያ ሺሕ ጋር፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከእርሱም ቀጥሎ በማዕርግ ሁለተኛ የሆነው የሆሐናን ተብሎ የሚጠራ የጦር አዛዥ ነበር፤ በእርሱም ሥር ሁለት መቶ ሰማኒያ ሺህ ወታደሮች ነበሩ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ትሕቲኡ ኣዛዚ ሰራዊት ዝነበረ ኸዓ ይሆሓናን ነበረ፤ ክልተ ሚእትን ሰማንያን ሽሕ ወታደራት ድማ ነበርዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ድሕሪኡ ኸኣ ዮሓናን እቲ ሓለቓ፡ ምስኡውን ክልተ ሚእትን ሰማንያን ሽሕ፡ |