2 Chronicles 17:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ቍጽሮም ከከም ቤት ኣቦታቶም እዚ እዩ፡ ካብ ይሁዳ፡ መሳፍንቲ ኣብ ልዕሊ ሽሕ። ዓድና ሓለቓ ምስኡ ድማ ሰለስተ ሚእቲ ሽሕ ጀጋኑ ጀጋኑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ቍጥ​ራ​ቸ​ውም እንደ አባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤት ይህ ነበረ፤ ከይ​ሁዳ ሻለ​ቆች አለ​ቃው ዓድ​ናስ፥ ከእ​ር​ሱም ጋር ሦስት መቶ ሺህ ጽኑ​ዓን ኀያ​ላን ሰዎች ነበሩ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ቍጥራቸውም እንደ አባቶቻቸው ቤት ይህ ነበረ፤ ከይሁዳ ሻለቆች አለቃው ዓድና፥ ከእርሱም ጋር ሦስት መቶ ሺህ ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች ነበሩ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ቁጥራቸውም እንደ አባቶቻቸው ቤት ይህ ነበረ፤ ከይሁዳ ሻለቆች አለቃው ዓድና፥ ከእርሱም ጋር ሦስት መቶ ሺህ ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች ነበሩ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ ባረንቱ አዎቱዋ ጎለን ጎለን ሀዋፐ ካሊደ ጻፈቴድኖ። ይሁዳ ዛርያፐ ሻላቃይ አድናሀ፤ አናና 300,000 ምኖ ኦላንቻቱ ደኢኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu barenttu aawotuwaa gollen gollen hawaappe kaalliide s'aafetteeddino. Yihudaa zariyaappe shaalak'ay Adinaaha; aanana 300,000 mino olanchchatuu de'iino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti bantta qommon qommon hayssafe kaalli xaafettidayta. Yuhuda qommofe shaalaqa Adinahenne izara 300,000 mino olanchchati deettes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ ባንታ ቆሞን ቆሞን ሃይሳፌ ካሊ ጻፌቲዳይታ። ዩሁዳ ቆሞፌ ሻላቃ ኣዲናሄኔ ኢዛራ 300,000 ሚኖ ኦላንቻቲ ዴቴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ባንታ አዋታ ሶ አሳን አሳን ሀይሳፈ ካልድ ፃፈትዶሶና። ይሁዳ ኮቻፈ ሻላቃይ አድና፤ እያራ ሄ ፄቱ ሙኩሉ ምኖ ኦላንቾት ደኦሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti banta aawata soo asan asan haysafe kaallidi xaafetidosona. Yihuda kochaafe shaalaqay Adina; iyara heedzu xeetu mukulu mino olanchoti de7oosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነርሱም በየቤተ ሰቦቻቸው ሲመዘገቡ እንደሚከተለው ነው፤ ከይሁዳ የየሻለቃው አዛዦች፣ አዛዡ ዓድና ከሦስት መቶ ሺሕ ተዋጊዎች ጋር፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከይሁዳ ነገድ ለተመለመሉት ወታደሮች አዛዥ ዐድና ተብሎ የሚጠራ የጦር መኰንን ነበር፤ በእርሱም ሥር ሦስት መቶ ሺህ ወታደሮች ነበሩ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ቍፅሮም በብማይ ቤት ኣቦታቶም ከምዙይ ነበረ፦ ዓድና፥ ሓለቓ ናይቶም ካብ ይሁዳ ዝመፁ ሓሻኽር ነበረ፤ ኣብ ትሕቲኡ ሰለስተ ሚእቲ ሽሕ ብርቱዓት ወታደራት ነበርዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ቊጽሮም በብማይ ቤት ኣቦታቶም ከኣ እዚ እዩ፡ ናይ ይሁዳ ሓላቑ ኣሽሓት፡ ዓድና እቲ ሓለቓ፡ ምስኡ ድማ ሰለስተ ሚእቲ ሽሕ ሓያላት ጀጋኑ፡