2 Chronicles 17:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዮሳፋጥ ድማ ኣዝዩ ዓበየ። ኣብ ይሁዳ ድማ ድፋዓትን ከተማታት መዝገብን ሰረሐ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኢዮ​ሳ​ፍ​ጥም እየ​በ​ረ​ታና እጅ​ግም እየ​ከ​በረ ሄደ፤ በይ​ሁ​ዳም ግን​ቦ​ች​ንና የተ​መ​ሸጉ ከተ​ሞ​ችን ሠራ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኢዮሳፍጥም እየበረታና እጅግም እየከበረ ሄደ፤ በይሁዳም ግንቦችንና የጎተራ ከተሞችን ሠራ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኢዮሣፍጥም እየበረታና እጅግም እየከበረ ሄደ፤ በይሁዳም ግንቦችንና ለግምጃ ቤት የሚያገለግሉትን ከተሞች ሠራ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋ ድራዉ፥ ዮሳፌጸ ሎይ ምን ምን ቤዳ። እ ይሁዳን ጌሶቱዋነ ምንጅያዋ ዎያ ካታማቱዋ ኬጼዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaa diraw, Yoosaafees'e loytsi min min beedda. I Yihudaan geessotuwaanne minjjiyaawaa wotsiyaa katamatuwaa kees's'eedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gishshas Iyoosaafixey keehippe minni minni bides. Izi Yuhudan miixatanne isttan minjja miish woththiza katamata ooththides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጊሻስ ኢዮሳፊጼይ ኬሂፔ ሚኒ ሚኒ ቢዴስ። ኢዚ ዩሁዳን ሚጻታኔ ኢስታን ሚንጃ ሚሽ ዎዛ ካታማታ ኦዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እዮሳፈፅ ምን ምን ብስ። ይሁዳን ሚፃታነ ሻሎ ምንጅያ ካታማታ ኬፅስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyosaafexi minni minni bis. Yihudan miixatanne shalo minjiya katamata keexis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኢዮሣፍጥም እያየለ ሄደ፤ በይሁዳም ምሽጎችና የዕቃ ማከማቻ ከተሞች ሠራ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህ ኢዮሣፍጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ ይበልጥ ገናና እየሆነ ሄደ፤ በመላው ይሁዳ ምሽጎችንና፥ እጅግ የበዛ ስንቅና ትጥቅ የተከማቹባቸውን ከተማዎች ሠራ። በኢየሩሳሌምም የተለየ ችሎታ ያላቸውን ተዋጊዎች አኖረ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኢዮሳፍጥ ከዓ የመና እናሓየለን እናገነነን ከደ፤ ኣብ ይሁዳ ድማ ዕርድታትን ስንቂ ዝእክበለን ከተማታትን ሰርሐ።
Amharic Tigrinya 2011 ዮሳፋጥ ከኣ ኣዝዩ ልዕል ክሳዕ ዚብል እናዐበየ ኸደ፡ ኣብ ይሁዳ ድማ ዕርድታትን ከተማታት መዛግብትን ሰርሔ።