2 Chronicles 17:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ገለ ካብ ፍልስጥኤማውያን እውን ንዮሳፋጥ ህያባትን ገንዘብ ቀረጽን ኣምጽኡሉ። ዓረብ ድማ መጓሰ ሾብዓተ ሽሕን ሾብዓተ ሚእትን ድዑልን ሸውዓተ ሽሕን ሾብዓተ ሚእትን ኣጣል ኣምጽኡሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከፍ​ል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያ​ንም ለኢ​ዮ​ሳ​ፍጥ እጅ መን​ሻና የብር ግብር ያመጡ ነበር፤ ዐረ​ባ​ው​ያ​ንም ደግሞ ከመ​ን​ጎ​ቻ​ቸው ሰባት ሺህ ሰባት መቶ አውራ በጎ​ች​ንና ሰባት ሺህ ሰባት መቶ አውራ ፍየ​ሎ​ችን ያመ​ጡ​ለት ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከፍልስጥኤማውያን ለኢዮሳፍጥ እጅ መንሻና የብር ግብር ያመጡ ነበር፤ ዓረባውያንም ደግሞ ከመንጎቻቸው ሰባት ሺህ ሰባት መቶ አውራ በጎችና ሰባት ሺህ ሰባት ሺህ ሰባት መቶ አውራ ፍየሎች ያመጡለት ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከፍልስጥኤማውያንም ለኢዮሣፍጥ እጅ መንሻና የብር ግብር ያመጡ ነበሩ፤ ዓረባውያንም ደግሞ ከመንጎቻቸው ሰባት ሺህ ሰባት መቶ አውራ በጎችና ሰባት ሺህ ሰባት መቶ አውራ ፍየሎች ያመጡለት ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ፕልስጼማ አሳቱዋፐ አማሬዳዋንቱ እሙዋነ ብራ ጊራ ዮሳፌጻዉ አሄድኖ፤ ቃይ አራባቱካ አዉ ላፑን ሻአነ ላፑን ጼቱ ዶርሳ ኦርገቱዋነ ላፑን ሻአነ ላፑን ጼቱ ዴሻ ኦርገቱዋ አሄድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Piliss's'eema asatuwaappe amareedawanttu imuwaanne biraa giiraa Yoosaafees'aw aheeddino; k'ay Arabatuukka aw laappun sha"anne laappun s'eetu dorssaa orggetuwaanne laappun sha"anne laappun s'eetu deeshsha orggetuwaa aheeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Filisxeeme asatappe guuththati imotanne giira bira Iyoosaafixes ehida; qasse Arabetikka izas 7,700 dharshonne 7,700 orgeta ehida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ፊሊስጼሜ ኣሳታፔ ጉቲ ኢሞታኔ ጊራ ቢራ ኢዮሳፊጼስ ኤሂዳ፤ ቃሴ ኣራቤቲካ ኢዛስ 7,700 ርሾኔ 7,700 ኦርጌታ ኤሂዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፍልስፄመፐ ጉ አሳት እዮሳፈፃስ እሞታነ ብራ ጊራ ኤህዶሶና፤ አራባት እያዉ ላፑን ሙኩሉነ ላፑን ፄቱ ዶርሳ ኡርገታነ ላፑን ሙኩሉነ ላፑን ፄቱ ኮለታ ኤህዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Filisxeemepe guutha asati Iyosaafexas imotanne bira giira ehidosona; Arabati iyaw laapun mukulunne laapun xeetu dorsa urgetanne laapun mukulunne laapun xeetu koleta ehidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከፍልስጥኤማውያንም አንዳንዶቹ እጅ መንሻ አመጡለት፤ ጥሬ ብርም ገበሩለት፤ ዐረቦችም ሰባት ሺሕ ሰባት መቶ አውራ በግና ሰባት ሺሕ ሰባት መቶ አውራ ፍየል መንጋ አመጡለት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከፍልስጥኤማውያን አንዳንዶቹ ብዙ ብርና ሌላም ዐይነት ስጦታ ለንጉሥ ኢዮሣፍጥ ሲያበረክቱ፥ አንዳንድ ዐረቦች ደግሞ ሰባት ሺህ ሰባት መቶ በጎችና ሰባት ሺህ ሰባት መቶ ፍየሎች አመጡለት፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ገሊኣቶም ፍልስጥኤማውያን ከዓ ንኢዮሳፍጥ ብሩርን ካልእ ውህብቶን የምፅኡሉ ነበሩ፤ ዓረባውያን ድማ ሸውዓተ ሽሕን ሸውዓተ ሚእትን ማጓሉ፥ ሸውዓተ ሽሕን ሸውዓተ ሚእትን መኻኽቲ የምፅኡሉ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ካብቶም ፍልስጥኤማውያን ከኣ ገሊኦም ንዮሳፋጥ ገጽ በረኸት ኣምጽኡሉ፡ ብሩርውን ገበሩሉ፡ ዓረባውያን ድማ ጤለ በጊዕ፡ ሾብዓተ ሽሕን ሚእትን ድዑል፡ ሾብዓተ ሽሕን ሾብዓተ ሚእትን ከኣ ምኩት ኣምጽኡሉ።