2 Chronicles 16:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኩሻውያንን ሉባውያንን ብዙሓት ሰረገላታትን ፈረሰኛታትን ዝነበሮም ዓቢ ሰራዊትዶ ኣይነበሩን፧ ኣብ እግዚኣብሄር ስለ እተጸግዕካ ግና፡ ንሱ ኣብ ኢድካ ሃቦም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ኢትዮጵያውያንና የልብያ ሰዎች እጅግ ብዙ ሰረገሎችና ፈረሰኞች የነበሩአቸው እጅግ ታላቅ ጭፍራ አልነበሩምን? በእግዚአብሔር ስለ ታመንህ በእጅህ አሳልፎ ሰጣቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ኢትዮጵያውያንና የልብያ ሰዎች እጅግ ብዙ ሰረገሎችና ፈረሰኞች የነበሩአቸው እጅግ ታላቅ ጭፍራ አልነበሩምን? በእግዚአብሔር ስለ ታመንህ በእጅህ አሳልፎ ሰጣቸው፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ኢትዮጵያውያንና የልብያ ሰዎች እጅግ ብዙ ሰረገሎችና ፈረሰኞች የነበሩአቸው እጅግ ታላቅ ሠራዊት አልነበሩምን? በጌታ ስለ ታመንህ በእጅህ አሳልፎ ሰጣቸው፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቶጵያ አሳቱነ ሊብያ አሳቱ፥ ጮራ ፓራ ጋረቱነ ፓራቱ ደእያ ዳሮ ኦላንቻቱዋ ግድክኖየ? ሽን ኔን መና ጎዳን አማነቴዳ ድራዉ፥ ጾሳይ ኡንቱንታ ነ ኩሽያን አ እሜዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Top'p'iyaa asatuunne Liibiyaa asatuu, c'ora paraa gaaretuunne paratuu de'iyaa daro olanchchatuwaa gidikkinooyye? Shin neeni Med'inaa Godaan ammanetteeda diraw, S'oossay unttuntta ne kushiyan aatsi immeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Tophphiya asatinne Liibiya asati, cora para-gaaretinne parati de7iza daro olanchchata gidettennee? Gido attiin neni GODAAN ammanettida gishshas GODAY istta ne kushen aaththi immides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቶጵያ ኣሳቲኔ ሊቢያ ኣሳቲ፥ ጮራ ፓራ-ጋሬቲኔ ፓራቲ ዴኢዛ ዳሮ ኦላንቻታ ጊዴቴኔ? ጊዶ ኣቲን ኔኒ ጎዳን ኣማኔቲዳ ጊሻስ ጎዳይ ኢስታ ኔ ኩሼን ኣ ኢሚዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቶጰነ ሊበ አሳት ዳሮ ፓራ ጋረትነ ፓራት ደእያ ዳሮ ኦላንቾታ ግዶኮናዬ? ሽን ኔኒ ጎዳን አማነትዳ ግሾ ጎዳይ ኤንታ ነ ኩሸን አድ እሚስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Tophenne Liibe asati daro para gaaretinne parati de7iya daro olanchota gidokonaayee? Shin neeni Godan ammanetida gisho Goday enta ne kushen aathidi immis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ኢትዮጵያውያንና ሊቢያውያን ብዙ ቍጥር ካላቸው ሠረገላዎቻቸውና ፈረሶቻቸው ጋር ኀያል ሰራዊት አልነበሩምን? ይሁን እንጂ በእግዚአብሔር ስለ ታመንህ በእጅህ አሳልፎ ሰጠህ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ኢትዮጵያውያንና ሊቢያውያን ብዙ ሠራዊት፥ ሠረገሎችና ፈረሰኞች አልነበሩአቸውምን? ይሁን እንጂ በዚያን ጊዜ አንተ በእግዚአብሔር ስለ ታመንክ፥ እግዚአብሔር በእነርሱ ላይ ድልን እንድትቀዳጅ አደረገህ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኢትዮጵያውያንን ልብያውያንንዶ ግዳ ብዙሕ ሰረገላታትን ፈረሰኛታትን ዝነበርዎም ዓብዪ ሰራዊት ኣይነበሩን? ኣብ እግዚኣብሄር ስለ ዝተኣማመንካ ግና፥ ንኣኣቶም ኣሕሊፉ ኣብ ኢድካ ሃበካ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኢትዮጵያውያንን ልብያውያንንዶ ግዳ ምስ ኣዝዩ ብዙሕ ሰረገላትትን ፈረሰኛታትን ዓብዪ ሰራዊት ኣይነበሩን ኣብ እግዚኣብሄር ስለ እተመርኰስካ ግና፡ ንኣታቶም ኣብ ኢድካ ሀበካ። |