2 Chronicles 16:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በታ ጊዜ እቲኣ ድማ እቲ ራእይ ሃናኒ ናብ ኣሳ ንጉስ ይሁዳ መጺኡ፡ ኣብ ንጉስ ኣራም ስለ እተጸግዕካን ኣብ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ስለ ዘይተኣማመንካን፡ ስለዚ ሰራዊት ንጉስ ኣራም ካብኡ ኣምለጠ ኢድካ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዚያን ጊዜም ነቢዩ አናኒ ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ አሳ መጥቶ እንዲህ አለው፥ “በሶርያ ንጉሥ ታምነሃልና፥ በአምላክህም በእግዚአብሔር አልታመንህምና ስለዚህ የሶርያ ንጉሥ ጭፍራ ከእጆችህ አምልጠዋል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዚያን ጊዜም ባለ ራእዩ አናኒ ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ አሳ መጥቶ እንዲህ አለው። በሶሪያ ንጉሥ ታምነሃልና፥ በአምላክህም በእግዚአብሔር አልታመንህምና ስለዚህ የሶሪያ ንጉሥ ጭፍራ ከእጅህ አምልጦአል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚያን ጊዜም ባለ ራእዩ ዓናኒ ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ አሳ መጥቶ እንዲህ አለው፦ “በሶሪያ ንጉሥ ታምነሃልና፥ በአምላክህም በጌታ አልታመንህምና ስለዚህ የሶርያ ንጉሥ ሠራዊት ከእጅህ አምልጦአል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ዎደ ትምቢትያ ኦድያ ሀናን ይሁዳ ካትያ አሳኮ ዪደ፥ “ኔን ሶርያ ካትያን አማነታደ፥ መና ጎዳን፥ ነ ጾሳን፥ አማነታቤና ድራዉ፥ ሶርያ ካትያ ኦላንቻቱ ነ ኩሽያፐ ከስ አኬድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He wode timbbitiyaa odiyaa Hanaani Yihudaa Kaatiyaa Asaakko yiide, «Neeni Sooriyaa kaatiyaan ammanettaade, Med'inaa Godan, ne S'oossan, ammanettabeenna diraw, Sooriyaa kaatiyaa olanchchatuu ne kushiyaappe kessi akkeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode nabe Hanaaniyay Yuhuda kawo Aasakko biidi, «Neni Aaraame kawon ammanettada, GODAA ne Xoossan ammanettontta gishshas Aaraame kawo olanchchati ne kusheppe kessi ekkida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ናቤ ሃናኒያይ ዩሁዳ ካዎ ኣሳኮ ቢዲ፥ «ኔኒ ኣራሜ ካዎን ኣማኔታዳ፥ ጎዳ ኔ ጾሳን ኣማኔቶንታ ጊሻስ ኣራሜ ካዎ ኦላንቻቲ ኔ ኩሼፔ ኬሲ ኤኪዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዎደ ቆንጨ በእያ አናን ይሁዳ ካዋ አሳኮ ይድ፥ “ኔኒ ሶረ ካዋን አማነታዳ፥ ጎዳን ነ ፆሳን፥ አማነታቦና ግሾ ሶረ ካዋ ኦላንቾት ነ ኩሸፐ ከስ ኤክዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He wode qoncethi be7iya Anaani Yihuda kawa Asako yidi, “Neeni Soore kawan ammanetada, Godan ne Xoossan, ammanetabona gisho Soore kawa olanchoti ne kushepe kessi ekidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚያን ጊዜም ባለ ራእዩ አናኒ ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ አሳ መጥቶ እንዲህ አለው፤ “ በአምላክህ በእግዚአብሔር ሳይሆን በሶርያ ንጉሥ ስለ ታመንህ፣ የሶርያ ንጉሥ ሰራዊት ከእጅህ አምልጧል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚያን ጊዜ ነቢዩ ሐናኒ ወደ ንጉሥ አሳ መጥቶ እንዲህ አለው፦ “በአምላክህ በእግዚአብሔር በመተማመን ፈንታ በሶርያ ንጉሥ ስለ ተማመንክ የእስራኤል ሠራዊት ከእጅህ አምልጦአል፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በታ ጊዜ እቲኣ ኣናኒ እቲ ረኣዪ ናብ ኣሳ ንጉስ ይሁዳ መፂኡ፦ “ክንዲ ኣብ እግዚኣብሄር ኣምላኽካስ፥ ኣብ ንጉስ ሶርያ ስለ ዝተኣማመንካ፥ ሰራዊት ንጉስ እስራኤል ካብ ኢድካ ኣምሊጡ ኣሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በቲ ጊዜ እቲኣ ሃናነ እቲ ረኣዪ ናብ ኣሳ ንጉስ ይሁዳ መጺኡ በሎ፡ ኣብ ንጉስ ሶርያ ስለ እተመርኰስካ፡ ኣብ እግዚኣብሄር ኣምላኽክ ግና ስለ ዘይተመርኰስካ። ስለዚ እቲ ሰርዊት ንጉስ ሶርያ ኻብ ኢድካ መለቘ። |