2 Chronicles 15:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንብዘሎ ይሁዳን ንብንያምን ነቶም ካብ ኤፍሬምን ምናሴን ካብ ስምኦንን ምስኦም ዝነበሩ ጓኖት ኣከቦም። እግዚኣብሄር ኣምላኹ ምስኡ ከም ዘሎ ምስ ረኣዩ፡ ካብ እስራኤል ብብዝሒ ወደቑሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አም​ላ​ኩም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከእ​ርሱ ጋር እንደ ሆነ ባዩ ጊዜ ከእ​ስ​ራ​ኤል ዘንድ ብዙ ሰዎች ወደ እርሱ ተጠ​ግ​ተው ነበ​ርና እርሱ ይሁ​ዳ​ንና ብን​ያ​ምን ሁሉ፥ ከኤ​ፍ​ሬ​ምና ከም​ና​ሴም፥ ከስ​ም​ዖ​ንም ፈል​ሰው ከእ​ነ​ርሱ ጋር የተ​ቀ​መ​ጡ​ትን ሰበ​ሰበ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አምላኩም እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር እንደ ሆነ ባዩ ጊዜ ከእስራኤል ዘንድ ብዙ ሰዎች ወደ እርሱ ተጠግተው ነበርና እርሱ ይሁዳንና ብንያምን ሁሉ፥ ከኤፍሬምና ከምናሴም ከስምዖንም መጥተው ከእነርሱ ጋር የተቀመጡትን ሰበሰበ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ አምላኩም ከእርሱ ጋር እንደሆነ ባዩ ጊዜ ከእስራኤል ዘንድ ብዙ ሰዎች ወደ እርሱ ተጠግተው ነበርና እርሱ ይሁዳንና ብንያምን ሁሉ፥ ከኤፍሬምና ከምናሴም ከስምዖንም መጥተው ከእነርሱ ጋር የተቀመጡትን ሰበሰበ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ አ ጾሳይ አናና ደእያዋ በኤዳ ድራዉ፥ ዳሮ አሳይ እስራኤልያፐ አኮ ዬዳ፤ ይሁዳ አሳነ ቢንያማ አሳ ኡባ፥ ኡንቱንቱና ደእያ ኤፍሬማ ዘረ፥ ምናሰ ዛራቱዋነ ስሞና ዘረ አሳይ ሺሼዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday Aa S'oossay aanana de'iyaawaa be'eedda diraw, daro Asay Israa'eeliyaappe aakko yeedda; Yihudaa asaanne Biiniyaama asaa ubbaa, unttunttunna de'iyaa Efireema zeretsaa, Minaase zaratuwaanne Simoona zeretsaa Asay shiishsheedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY iza Xoossi izara de7izayssa be7ida gishshas daro asay Isra7eeleppe izakko yides; Aasi Yuhuda asaanne Biniyaame asaa ubbaa, isttara de7iza Efreeme zareta, Minaase zaretanne Simoona zareta shiishshides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ኢዛ ጾሲ ኢዛራ ዴኢዛይሳ ቤኢዳ ጊሻስ ዳሮ ኣሳይ ኢስራኤሌፔ ኢዛኮ ዪዴስ፤ ኣሲ ዩሁዳ ኣሳኔ ቢኒያሜ ኣሳ ኡባ፥ ኢስታራ ዴኢዛ ኤፍሬሜ ዛሬታ፥ ሚናሴ ዛሬታኔ ሲሞና ዛሬታ ሺሺዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያ ጎዳይ ፆሳይ እያራ ደኤይሳ በእዳ ግሾ ዳሮ አሳይ እስራኤለፐ እያኮ ይዶሶና። ይሁዳ አሳነ ብንያመ አሳ ኡባ፥ ኤንታራ ደእያ ኤፍሬማ ኮቻታ፥ ምናሰ ኮቻታነ ስሞና ኮቻታ አስ ሺሽስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iya Goday Xoossay iyara de7eysa be7ida gisho daro asay Isra7eelepe iyako yidosona. Yihuda asaanne Biniyaame asa ubbaa, entara de7iya Efreema kochata, Minaase kochatanne Simoona kochata Asi shiishis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አምላኩ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር መሆኑን ባዩ ጊዜ፣ ከእስራኤል ብዙ ሰዎች እርሱን ተጠግተው ነበር፤ እርሱም ይሁዳንና ብንያምን እንዲሁም ከኤፍሬም፣ ከምናሴና ከስምዖን መጥተው ከእነርሱ ጋር የተቀመጡትን ሰበሰበ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አምላኩ እግዚአብሔር ከንጉሥ አሳ ጋር መሆኑን ስላዩ፥ ከኤፍሬም፥ ከምናሴና ከስምዖን ነገዶች የሆኑ ብዙ ሰዎች ወደ አሳ መጥተው በግዛቱ ውስጥ ይኖሩ ነበር፤ አሳም እነዚህን ሰዎች ሁሉ፥ እንዲሁም መላው የይሁዳና የብንያም ሕዝብ ወደ ኢየሩሳሌም እንዲመጡ ትእዛዝ አስተላለፈ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንዅሉ ይሁዳን ብንያምን ነቶም ካብ ኤፍሬምን ምናሴን ስምኦንን መፂኦም ምስኣቶም ዝነብሩ ዝነበሩ ስደተኛታትውን ኣከቦም፤ እዚኣቶም ኵሎም እግዚኣብሄር ኣምላኽ ምስ ንጉስ ኣሳ ኸም ዘሎ ሪኦም፥ ካብ እስራኤል መፂኦም ናብኡ ዝተፀግዑ እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ድማ ንብዘለዉ ይሁዳን ብንያምን ነቶም ካብ ኤፍሬምን ምናሴን ስምኦንን መጺኦም ምሳታቶም ዚነብሩ ዝነበሩ ስደተኛታትውን ኣከቦም። እግዚኣብሄር ኣምላኹ ምስኡ ኸም ዘሎ ምስ ረኣዩ፡ ካብ እስራኤል ብዙሓት ናብኡ ተጸግዑ።