2 Chronicles 15:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣምላኽ ብዅሉ መከራ ስለ ዘሳቐዮም፡ ህዝቢ ካብ ህዝቢ፡ ከተማ ድማ ካብ ከተማ ተደምሰሰ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በመ​ከ​ራው ሁሉ ያስ​ጨ​ን​ቃ​ቸ​ዋ​ልና ሕዝብ ከሕ​ዝብ ጋር፥ ከተ​ማም ከከ​ተማ ጋር ይዋ​ጋል። ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር በመከራው ሁሉ ያስጨንቃቸው ነበርና ወገን ከወገን ጋር፥ ከተማም ከከተማ ጋር ይዋጋ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ በመከራው ሁሉ ያስጨንቃቸው ነበርና ወገን ከወገን ጋር፥ ከተማም ከከተማ ጋር ይዋጋ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጾሳይ ኡንቱንታ ዱማ ዱማ መቱዋን የጌዳ ድራዉ፥ ደሪ ደርያ፥ ካታማይካ ካታማ ኡንኤ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'oossay unttuntta dumma dumma metuwaan yeggeedda diraw, derii deriyaa, katamaykka katamaa un"etsee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xoossi istta dumma dumma meton yeggida gishshas derey kawoteththa bolla, katamaykka katama bolla dendidi issoy issaa dhayssees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጾሲ ኢስታ ዱማ ዱማ ሜቶን ዬጊዳ ጊሻስ ዴሬይ ካዎቴ ቦላ፥ ካታማይካ ካታማ ቦላ ዴንዲዲ ኢሶይ ኢሳ ይሴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፆሳይ ኤንታ ዱማ ዱማ መቶን የግዳ ግሾ ደረይ ደርያ፥ ካታማይ ካታማ ኡንኤስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xoossay enta dumma dumma meton yeggida gisho derey deriya, katamay katamaa un7ethees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር በተለያየ መከራ ያስጨንቃቸው ስለ ነበር፣ አንዱ መንግሥት በሌላው መንግሥት፣ አንዱም ከተማ በሌላው ከተማ ይደመሰስ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር በእነርሱ ላይ ችግርን ሁሉ ያመጣባቸው ስለ ነበር አንዱ ሕዝብ ሌላውን ሕዝብ አንዲቱ ከተማ ሌላይቱን ከተማ ያጠፉ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ብመከራ የጨንቖም ነበረሞ፥ ሓንቲ ሃገር ምስ ሓንቲ ሃገር፥ ሓንቲ ኸተማ ድማ ምስ ሓንቲ ኸተማ ትዋጋእ ነበረት።
Amharic Tigrinya 2011 ኣምላኽ ከኣ ብዂሉ ዓይነት ጸበባ የዕገርግሮም ነበረ እሞ፡ ህዝቢ ምስ ህዝቢ፡ ከተማ ምስ ከተማ ንሓድሕዶም ተሳባበሩ።