2 Chronicles 13:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንካህናት እግዚኣብሄር፡ ደቂ ኣሮንን ሌዋውያንን ኣባሪርኩም፡ ከም ልምዲ ኣህዛብ ካልኦት ሃገራት ከኣ ንካህናትኩም ኣይሸመትኩምዎምን፧ ስለዚ እቲ ብዕራይን ሸውዓተ ድዑልን ሒዙ ክቕድሶ ዝመጸ፡ ካህን ናይቶም ኣማልኽቲ ዘይኮኑ ክኸውን እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የአሮንን ልጆች የእግዚአብሔርን ካህናትና ሌዋውያን አላሳደዳችሁምን? ከምድርም አሕዛብ ሁሉ ለራሳችሁ ካህናትን አላደረጋችሁምን? አንድ ወይፈንና ሰባት አውራ በጎችን ይዞ ራሱን ይቀድስ ዘንድ የሚመጣ ሁሉ አማልክት ላልሆኑት ለእነዚያ ካህን ይሆናል። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የአሮንን ልጆች የእግዚአብሔርን ካህናትና ሌዋውያን አላሳደዳችሁምን? እንደ ሌሎችም አሕዛብ ልማድ ካህናትን አላደረጋችሁምን? አንድ ወይፈንና ሰባት አውራ በጎች ይዞ ይቀድስ ዘንድ የሚመጣ ሁሉ አማልክት ላልሆኑት ለእነዚያ ካህን ይሆናል። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የአሮንን ልጆች የጌታን ካህናትና ሌዋውያንን አላሳደዳችሁምን? እንደ ሌሎችም አሕዛብ ልማድ ለራሳችሁ ካህናትን አልሾማችሁምን? አንድ ወይፈንና ሰባት አውራ በጎች ይዞ ለመቀደስ የሚመጣ ሁሉ አማልክት ላልሆኑት ለእነዚያ ካህን ይሆናል። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አሮና ዛርያ ግዲደ፥ መና ጎዳዉ ኦያ ቄሳቱ ዋነ ሌዋቱዋ ህንተንቱ የደርሴድታ። ያትና ሀራ ጋድያ አሳይ ኦያዋዳን ህንተንቶ ሀራ ቄሳቱ ዋ ሱንድታ። ባረና ዱማያናዉ እት ኮሩማ ላፑን ዶርሳ ኦርገቱዋ አኪደ ይያ ኦንነ ዎርዱዋ ጾሳቶ ቄሰ ግዳና። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Aaroona zariyaa gidiide, Med'inaa Godaw ootsiyaa k'eesetuwaanne Leewatuwaa hinttenttu yedersseeddita. Yaatina hara gadiyaa Asay ootsiyaawaadan hinttenttoo hara k'eesetuwaa suntseeddita. Barena dummayanaw itti korumaa laappun dorssaa orggetuwaa akkiide yiyaa ooninne wordduwaa s'oossatoo k'eese gidana. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Aaroone zare gididi GODAAS ooththiza qeesetanne Leweta intte yedeththideta. Histtidi hara biitta asay ooththiza mala inttes hara qeeseta sunththideta. Bana dummasanaas issi korma booranne laappun dharsho ekkidi yiza ooninne wordo xoossatas qeese gidana mala sunththeeta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣሮኔ ዛሬ ጊዲዲ ጎዳስ ኦዛ ቄሴታኔ ሌዌታ ኢንቴ ዬዴዴታ። ሂስቲዲ ሃራ ቢታ ኣሳይ ኦዛ ማላ ኢንቴስ ሃራ ቄሴታ ሱንዴታ። ባና ዱማሳናስ ኢሲ ኮርማ ቦራኔ ላፑን ርሾ ኤኪዲ ዪዛ ኦኒኔ ዎርዶ ጾሳታስ ቄሴ ጊዳና ማላ ሱንታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳስ ኦያ አሮና ኮቸ ግድዳ ኦያ ካህነታነ ሌወታ ህንተ የደደታ። ሀራ ቢታ አሳይ ኦይሳዳ ህንተዉ ሀራ ካህነታ ሹምደታ። ባና ዱማያናዉ እስ ዎፋኖነ ላፑን ማራዘ ኤክድ ያ ኦናካ ዎርዶ ፆሳታስ ካህነ ኦድ ሹማታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Godaas oothiya Aarona koche gidida oothiya kahinetanne Leeweta hinte yedethideta. Hara biitta asay ootheysada hintew hara kahineta shuumideta. Bana dummayanaw issi wofaanonne laapun maraze ekidi yaa oonaka wordo xoossatas kahine oothidi shuumata. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ደግሞስ የአሮን ልጆች የሆኑትን የእግዚአብሔርን ካህናትና ሌዋውያንን አባርራችሁ፣ ሌሎች ሕዝቦች እንደሚያደርጉት ሁሉ፣ እናንተም የራሳችሁን ካህናት አልሾማችሁምን? አንድ ኮርማና ሰባት አውራ በግ ይዞ ራሱን ለመቀደስ የሚመጣ ማናቸውም ሰው አማልክት ላልሆኑ ለእነዚያ ጣዖታት ካህን ይሆናል። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእግዚአብሔር ካህናት የሆኑትን የአሮንን ልጆች ሌዋውያንን አባረራችሁ፤ በእነርሱም ምትክ ሌሎች ሕዝቦች እንደሚያደርጉት ሁሉ ለራሳችሁ ካህናትን ሾማችኋል፤ አንድ ወይፈንና ሰባት በጎች ይዞ ራሱን ለመለየት ወደ እናንተ የሚመጣውን ማንኛውንም ሰው ሐሰተኞች ለሆኑት አማልክታችሁ ካህን አድርጋችሁ ትሾማላችሁ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቶም ካህናት እግዚኣብሄር ዝኾኑ፥ ደቂ ኣሮንን ሌዋውያንን ኣይሰጐጕኩምዎምንዶ? ኸም ልማድ እቶም ካልኦት ኣህዛብ ባዕልኻትኩምዶ ካህናት ኣይገበርኩምን? ኵሉ ንባዕሉ ኽቕደስ ሓደ ዝራብዕን ሸውዓተ ማጓሉን ሒዙ ዝመፀ ነቶም ኣማልኽቲ ዘይኮኑ ካህን ይኸውን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነቶም ካህናት እግዚኣብሄር፡ ደቂ ኣሮንን ሌዋውያንን፡ ኣይሰጐጒኩምዎምንዶ ከምቶም ናይ ካልኦት ሃገራት ህዝብታት ከም ባዕላትኩምዶ ንርእስኹም ካናት ኣይገበርኩምን ንርእሱ ኪቕደስ ሓደ ዝራብዕን ሾብዓተ ድዑልን ሒዙ ዝመጸ ዘበለ፡ ነዞም ኣማልኽቲ ዘይኰኑ ካህኖም ይኸውን። |