2 Chronicles 13:8 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሕጂ ድማ ንመንግስቲ እግዚኣብሄር ኣብ ኢድ ደቂ ዳዊት ክትቃወማ ትሓስብ ኣሎኻ። ብዙሕ ህዝቢ ድማ ትኸውን፡ የሮብዓም ከም ኣማልኽቲ ዝሰርሓልኩም ጤለ-በጊዕ ወርቂ ምሳኻትኩም ኣለዉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አሁ​ንም በዳ​ዊት ልጆች እጅ የሚ​ሆ​ነ​ውን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን መን​ግ​ሥት ልት​ቋ​ቋሙ እን​ዲህ ትላ​ላ​ችሁ። እና​ን​ተም እጅግ ታላቅ ሕዝብ ናችሁ፥ ኢዮ​ር​ብ​ዓ​ምም አማ​ል​ክት አድ​ርጎ የሠ​ራ​ላ​ችሁ የወ​ርቅ እን​ቦ​ሶች ከእ​ና​ንተ ጋር ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሁንም በዳዊት ልጆች እጅ የሚሆነውን የእግዚአብሔርን መንግሥት ልትቋቋሙ ታስባላችሁ። እናንተም እጅግ ታላቅ ሕዝብ ናችሁ፥ ኢዮርብዓምም አማልክት አድርጎ የሠራላችሁ የወርቅ እምቦሶች ከእናንተ ጋር ናቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “እንግዲህ አሁን እናንተ እጅግ ታላቅ ሕዝብ ናችሁና፥ ኢዮርብዓምም አማልክት አድርጎ የሠራላችሁ የወርቅ እምቦሶች ከእናንተ ጋር ናቸውና በዳዊት ልጆች እጅ የሚሆነውን የጌታን መንግሥት ልትቋቋሙ ታስባላችሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “ሀእካ መና ጎዳይ ዳዊታ ዘረቶ እሜዳ ካዉተና ህንተንቱ ጋዳታናዉ ቆፒታ። ህንተንቱ ሄዋ ቆፔዳዌ ህንተንቱ ሎይ ጮራ አሳ ግድያ ድራሳነ ህንተንቶ ጾሳቱዋ ግዳና ማላ፥ እዮርባም ዎርቃፐ መሴዳ ማራቱ ህንተናና ደእያ ድራሳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Ha"ikka Med'inaa Goday Daawita zeretsatoo immeedda kawutetsaanna hinttenttu gaaddatanaw k'oppiita. Hinttenttu hewaa k'oppeeddawe hinttenttu loytsi c'ora asaa gidiyaa dirassanne hinttenttoo s'oossatuwaa gidana mala, Iyorbbaami work'k'aappe med'isseedda maratuu hinttenana de'iyaa dirassa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Ha7ikka GODAY Dawite zereththatas immida kawoteththaara intte eqettanaas qoppeeta; intte hessa qoppizay inttes keehippe cora olanchchati diza gishshassinne inttes xoossata gidana mala Iyorba7aamey worqqafe oosisida mara misleti inttenara diza gishshassa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ሃኢካ ጎዳይ ዳዊቴ ዜሬታስ ኢሚዳ ካዎቴራ ኢንቴ ኤቄታናስ ቆፔታ፤ ኢንቴ ሄሳ ቆፒዛይ ኢንቴስ ኬሂፔ ጮራ ኦላንቻቲ ዲዛ ጊሻሲኔ ኢንቴስ ጾሳታ ጊዳና ማላ ኢዮርባኣሜይ ዎርቃፌ ኦሲሲዳ ማራ ሚስሌቲ ኢንቴናራ ዲዛ ጊሻሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “ጎዳይ ዳዊታ ኮቻስ እምዳ ካዎተራ ህንተ ኤቀታናዉ ቆፔታ። ህንተ ሄሳ ቆፕዳይ ህንተ ዳሮ ግድያ ግሾነ ፆሳታ ግዳና መላ እዮርባም ዎርቃፈ መዳ ማራት ህንተራ ደእያ ግሾሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Goday Dawita kochaas immida kawotethaara hinte eqetanaw qopeeta. Hinte hessa qopiday hinte daro gidiya gishonne xoossata gidana mela Iyorbaami worqafe medhida marati hintera de7iya gishosa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “አሁንም እናንተ በዳዊት ዘርዐ ትውልድ እጅ ያለውን የእግዚአብሔርን መንግሥት ልትቋቋሙ አስባችኋል። በርግጥም በሰራዊት ረገድ እጅግ ብዙ ናችሁ፤ አማልክታችሁ ይሆኑ ዘንድ ኢዮርብዓም የሠራቸውንም የወርቅ ጥጆች ይዛችኋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አሁንም እናንተ እግዚአብሔር ለዳዊት ዘሮች የሰጠውን የመንግሥት ሥልጣን በመድፈር ለመቃወም ዐቅዳችኋል፤ ይህ ዕቅዳችሁ ግቡን እንዲመታ ለማድረግም እጅግ ብዙ የሆነ የጦር ሠራዊት አሰልፋችኋል፤ ለእናንተ አማልክት እንዲሆኑ ኢዮርብዓም ከወርቅ ያሠራቸውን የጥጃ ምስሎች ይዛችሁ መጥታችኋል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ሕዚ ኸዓ ነታ ንደቂ ዳዊት ዝሃባ መንግስቲ እግዚኣብሄር ኽትቃወምዋ ትሓስቡ ኣለኹም። ብርግፅ ንስኻትኩም ዓብዪ ህዝቢ ኢኹም፤ እቶም ኢዮርብዓም ኣማልኽትኹም ክኾኑ ብወርቂ ዝሰርሖም ምራኹትውን ምሳኻትኩም ኣለዉ።
Amharic Tigrinya 2011 ሕጂ ኸኣ ንስኻትኩም ነታ ኣብ ኢድ ደቂ ዳዊት ዘላ መንግስቲ እግዚኣብሄር ክትቃወምዋ እትኽእሉ ይመስለኩም ኣሎ፡ ንስኻትኩም ድማ ዓብዪ ጭፍራ ዄንኩም ኢኹም፡ እቶም የሮብዓም ንኣኻትኩም ንኣማልኽቲ ዘግበሮም ናይ ወርቂ ምራኹትውን ምሳኻትኩም ኣለዉ።