2 Chronicles 13:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ደቂ እስራኤል በታ ግዜ እቲኣ ተቐመጡ፣ ደቂ ይሁዳ ድማ ኣብ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታቶም ስለ እተጸግዑ ልዕል በሉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዚያም ጊዜ የእስራኤል ልጆች ተዋረዱ፤ የይሁዳም ልጆች በአባቶቻቸው አምላክ በእግዚአብሔር ታምነው ነበርና አሸነፉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዚያም ጊዜ የእስራኤል ልጆች ተዋረዱ፥ የይሁዳም ልጆች በአባቶቻቸው አምላክ በእግዚአብሔር ታምነው ነበርና አሸነፉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚያም ጊዜ የእስራኤል ልጆች ተዋረዱ፥ የይሁዳም ልጆች በአባቶቻቸው አምላክ በጌታ ታምነው ነበርና አሸነፉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ አሳይ ሄ ዎደ ጾነቴዳ፤ ይሁዳ አሳይ መና ጎዳን፥ ባረንቱ አዎቱዋ ጾሳን አማነቴዳ ድራዉ፥ ኡንቱንታ ጾኔድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa Asay he wode s'oonetteedda; Yihudaa Asay Med'inaa Godan, barenttu aawotuwaa S'oossan ammanetteeda diraw, unttuntta s'ooneeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asay he wode kawuyides; Yuhuda asay GODAA bantta aawata Xoossan ammanettida gishshas istta xoonides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስራኤሌ ኣሳይ ሄ ዎዴ ካዉዪዴስ፤ ዩሁዳ ኣሳይ ጎዳ ባንታ ኣዋታ ጾሳን ኣማኔቲዳ ጊሻስ ኢስታ ጾኒዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ አሳይ ሄ ዎደ ፆነትዶሶና፤ ይሁዳ አሳይ ጎዳን ባንታ አዋታ ፆሳን አማነትዳ ግሾ ኤንታ ፆንዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asay he wode xoonetidosona; Yihuda asay Godan banta aawata Xoossan ammanetida gisho enta xoonidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በጦርነቱም የእስራኤል ሰዎች ተዋረዱ፣ የይሁዳ ሰዎች ግን በአባቶቻቸው አምላክ በእግዚአብሔር ታምነዋልና ድል ነሡ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የይሁዳም ሰዎች በቀድሞ አባቶቻቸው አምላክ በእግዚአብሔር ስለ ታመኑ፥ በእስራኤል ላይ ድልን ተቀዳጁ፤ የእስራኤል ልጆች ግን ተዋረዱ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በዝ ኸምዙይ ህዝቢ እስራኤል ተዋረዱ፤ ህዝቢ ይሁዳ ግና ብእግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታቶም ስለ ዝኣመኑ ሰዓሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከምኡ እቶም ደቂ እስራኤል በቲ ጊዜ እቲ ተዋረዱ፡ እቶም ደቂ ይሁዳ ግና ብእግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታቶም ተኣሚኖም እዮም እሞ፡ እናበርትዑ ኸዱ። |