2 Chronicles 12:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ነብዪ ሸማያስ ናብ ረሃብዓምን ናብቶም ብሰንኪ ሺሻቅ ኣብ የሩሳሌም እተኣከቡ መሳፍንቲ ይሁዳን መጺኡ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ንስኻትኩም ሓዲግኩምኒ፡ ስለዚ ኣነውን ኣብ ኢድኩም ገዲፈኩም ኣለኹ። ናይ ሺሻክ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነቢ​ዩም ሰማያ ወደ ሮብ​ዓ​ምና ከሱ​ስ​ቀም ሸሽ​ተው በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ወደ ተሰ​በ​ሰ​ቡት ወደ ይሁዳ መሳ​ፍ​ንት መጥቶ እን​ዲህ አላ​ቸው፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ እና​ንተ ተዋ​ች​ሁኝ፤ ስለ​ዚህ እኔ ደግሞ በግ​ብፅ ንጉሥ በሱ​ስ​ቀም እጅ ተው​ኋ​ችሁ።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነበዩም ሸማያ ወደ ሮብዓምና ከሺሻቅ ሸሽተው በኢየሩሳሌም ወደ ተሰበሰቡባት ወደ ይሁዳ መሳፍንት መጥቶ እንዲህ አላቸው። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እናንተ ተዋችሁኝ፤ ስለዚህ እኔ ደግሞ በሺሻቅ እጅ ተውኋችሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነቢዩም ሸማያ ወደ ሮብዓምና ከሺሻቅ ሸሽተው በኢየሩሳሌም ወደ ተሰበሰቡባት ወደ ይሁዳ መሳፍንት መጥቶ እንዲህ አላቸው፦ “ጌታ እንዲህ ይላል፦ ‘እንናተ ተዋችሁኝ፤ ስለዚህ እኔ ደግሞ በሺሻቅ እጅ ተውኋችሁ።’ ”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉይያን፥ ትምቢትያ ኦድያ ሻማኤ ሮብኣማኮነ ሺሻቃፐ ባቃቲደ፥ የሩሳላመን ሺቅ ኡቴዳ ይሁዳ ካለያዋንቱኮ ዪደ፥ “መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ‘ህንተ ታና አጌዳ ድራዉ፥ ታንካ ህንተንታ ሺሻቃ ኩሽያን አጋድ’ ያጌ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyyiyaan, timbbitiyaa odiyaa Shamaa'e Robi'aamakkonne Shiishaak'appe bak'atiide, Yerusaalamen shiik'i utteedda Yihudaa kaaletsiyaawanttukko yiide, «Med'inaa Goday hawaadan yaagee; ‹Hintte taana aggeeda diraw, taanikka hinttentta Shiishaak'a kushiyan aggaad› yaagee» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye nabe Shama7ey Shiishaaqes babbidi Yerusalaamen shiiqi uttida Yuhuda kaaleththizaytakkonne Erobi7aamekko yiidi, «GODAY, ‹Intte tana aggideta; hessa gishshas tanikka inttena Shiishaaqe kushen aaththa immadis› gees» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ናቤ ሻማኤይ ሺሻቄስ ባቢዲ ዬሩሳላሜን ሺቂ ኡቲዳ ዩሁዳ ካሌዛይታኮኔ ኤሮቢኣሜኮ ዪዲ፥ «ጎዳይ፥ ‹ኢንቴ ታና ኣጊዴታ፤ ሄሳ ጊሻስ ታኒካ ኢንቴና ሺሻቄ ኩሼን ኣ ኢማዲስ› ጌስ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳፈ ጉየ፥ ናበይ ሻማየይ ሮብኣማነ ሽሻቃ ያይድ የሩሳላመን ሺቅድ ደእያ ይሁዳ ሀላቃታኮ ይድ፥ “ጎዳይ፥ ‘ህንተ ታና አግዳ ግሾ፥ ታ ህንተና ሽሻቃ ኩሸን የጋስ’ ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye, nabey Shamayey Orobi7aamanne Shishaaqa yayyidi Yerusalaamen shiiqidi de7iya Yihuda halaqatako yidi, “Goday, ‘Hinte tana aggida gisho, ta hintena Shishaaqa kushen yeggas’ ” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚህ በኋላ ነቢዩ ሸማያ ወደ ሮብዓምና ሺሻቅን ፈርተው በኢየሩሳሌም ወደ ተሰበሰቡት ወደ እስራኤል መሪዎች መጥቶ፣ “ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘እናንተ ትታችሁኛል፤ ስለዚህ እኔም በሺሻቅ እጅ ትቼአችኋለሁ’ ” አላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ ነቢዩ ሸማዕያ ሺሻቅን በመፍራት፥ በኢየሩሳሌም በአንድነት ተሰብስበው ወደ ነበሩ ወደ ንጉሥ ሮብዓምና ወደ ይሁዳ መሪዎች ሄዶ፥ “እግዚአብሔር ‘እኔን ስለ ተዋችሁ እነሆ፥ እኔም በሺሻቅ እጅ እንድትወድቁ ትቼአችኋለሁ’ ይላችኋል” አላቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቢይ ሸማያ ኸዓ ናብ ሮብዓምን ናብቶም ካብ ቅድሚ ሺሻቅ ሃዲሞም ናብ ኢየሩሳሌም ዝተኣከቡ ኣሕሉቕ ይሁዳን መፂኡ፦ “እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ ‘ንስኻትኩም ሓደግኩምኒ፤ ስለዙይ ኣነ ድማ ንኣኻትኩም ኣብ ኢድ ሺሻቅ ሓደግኩኹም’ ” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ነብዪ ሸማዕያ ኸኣ ናብ ሮብዓምን ናብቶም ካብ ቅድሚ ሺወቅ ሀዲሞም ናብ የሩሳሌም እተኣከቡ ሓላቑ ይሁዳን መጺኡ በሎም፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ንስኻትኩም ሐደግኩምኒ፡ ስለዚ ኣነ ድማ ንኣኻትኩም ኣብ ኢድ ሺወቅ ሐደግኩኹም።