2 Chronicles 12:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ምስ ዓሰርተው ክልተ ሚእቲ ሰረገላታትን ስሳ ሽሕ ፈረሰኛታትን፤ እቶም ምስኡ ካብ ግብጺ ዝመጹ ህዝቢ ድማ ማእለያ የብሎምን። ሉቢምን ሱኪምን ኢትዮጵያውያንን እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሺህ ሁለት መቶ ሰረ​ገ​ሎ​ች​ንና ስድሳ ሺህ ፈረ​ሰ​ኞ​ችን ይዞ መጣ፤ ከእ​ር​ሱም ጋር ከግ​ብፅ ለመ​ጣው ሕዝብ ቍጥር አል​ነ​በ​ረ​ውም፤ እነ​ር​ሱም የል​ብያ ሰዎች፥ ሞጠ​ግ​ሊ​ያ​ና​ው​ያን፥ የኢ​ት​ዮ​ጵ​ያም ሰዎች ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእርሱም ጋር ከግብጽ ለመጣው ሕዝብ ቍጥር አልነበረውም፤ እነርሱም የልብያ ሰዎች፥ ሱካውያን፥ የኢትዮጵያ ሰዎችም ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱም ሺህ ሁለት መቶ ሰረገሎችና ስልሳ ሺህ ፈረሰኞች ይዞ ነበር። ከእርሱም ጋር ከግብጽ ለመጣው ሕዝብ ቍጥር አልነበረውም፤ እነርሱም የልብያ ሰዎች ሱካውያን፥ የኢትዮጵያ ሰዎችም ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አናና እትፐ ግብጼፐ ዬዳዌ እት ሻአነ ላኡ ጼቱ ፓራ ጋረቱዋ፥ ኡሱፑን ታሙ ሻአ ፓራ አሳቱዋና ፓይዱ ባይና ሊብያ ኦላንቻቱዋ፥ ሱካ ኦላንቻቱዋነ ቶጵያ ኦላንቻቱዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aanana ittippe Gibs'eppe yeeddawe itti sha"anne laa"u s'eetu paraa gaaretuwaa, usuppun tammu sha"a paraa asatuwaana paydu baynna Liibiyaa olanchchatuwaa, Sukka olanchchatuwaanne Top'p'iyaa olanchchatuwaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izara issife Gibxeppe yiday 1,200 para-gaareta, 60,000 para asatanne qooday baynda Liibiya olanchchata, Sukka olanchchatanne Tophphiya olanchchata.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዛራ ኢሲፌ ጊብጼፔ ዪዳይ 1,200 ፓራ-ጋሬታ፥ 60,000 ፓራ ኣሳታኔ ቆዳይ ባይንዳ ሊቢያ ኦላንቻታ፥ ሱካ ኦላንቻታኔ ቶጵያ ኦላንቻታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያዉ እስ ሙኩሉነ ናምኡ ፄቱ ፓራ ጋረት፥ ኡሱፑን ታሙ ሙኩሉ ፓራ አሳትነ ታይቦይ ባይና ሊበ፥ ሱካነ ቶጰ ኦላንቾት ደኦሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyaw issi mukulunne nam7u xeetu para gaareti, usupun tammu mukulu para asatinne tayboy bayna Liibe, Sukanne Tophe olanchoti de7oosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከግብፅ አብረውት የመጡትን ዐሥራ ሁለት ሺሕ ሠረገላዎች፣ ስድሳ ሺሕ ፈረሰኞችና ስፍር ቍጥር የሌላቸውን የሊቢያ፣ የሱኪምና የኢትዮጵያ ወታደሮችን ይዞ፣
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እርሱም አንድ ሺህ ሁለት መቶ ሠረገሎችና ሥልሳ ሺህ ፈረሰኞች ነበሩት፤ በሺሻቅ ጦር ሠራዊት ውስጥ ከእርሱ ጋር ከግብጽ የመጡ ብዛታቸው ሊቈጠር የማይቻል ሊቢያውያን፥ ሱካውያንና ኢትዮጵያውያን ነበሩ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብ ግብፂ ሽሕን ክልተ ሚእትን ሰረገላን ስሳ ሽሕ ፈረሰኛን ኣኽተተ። ቍፅሪ ዘይብሎም ህዝቢ ድማ ሊብያውያንን ሱኪያውያንን ኢትዮጵያውያንን፥ ምስኡ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ብሽሕን ክልተ ሚእትን ሰረገላን ስሳ ሽሕ ፈረሰኛን መጸ። ካብ ግብጺ ድማ ቊጽሪ ዜብሉ ህዝቢ፡ ሊብያውያንን ሱኪያውያንን ኢትዮጵያውያንን፡ ምስኡ መጹ።