2 Chronicles 11:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሮብዓም ድማ ንማሃላት ጓል የሪሞት ወዲ ዳዊትን ንኣቢሃይል ጓል ኤልያብ ወዲ እሴን ወሰደ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሮብ​ዓ​ምም የዳ​ዊ​ትን ልጅ የኢ​ያ​ሪ​ሙ​ትን ሴት ልጅ ሞላ​ትን አገባ፤ እና​ቷም የእ​ሴይ ልጅ የኤ​ል​ያብ ልጅ አቢ​ካ​ኤል ነበ​ረች።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሮብዓምም መሐላትን አገባ፤ አባትዋ የዳዊት ልጅ ኢያሪሙት ነበረ፤ እናትዋም የእሴይ ልጅ የኤልያብ ልጅ አቢካኢል ነበረች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሮብዓምም መሐላትን አገባ፤ አባትዋ የዳዊት ልጅ ኢያሪሙት ነበረ፤ እናትዋም የእሴይ ልጅ የኤልያብ ልጅ አቢካኢል ነበረች።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሮብኣመ ማህላቶ ግያ ምሽራቶ አኬዳ። ማህላት አዉ ዳዊታ ናኣ ያርሞታ፤ እ ዳያ እሰያ ናኣ ኤልኣባ ናቶ አብሀይሎ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Robi'aame Mahilaato giyaa mishiratto akkeedda. Mahilaati aawuu Daawita na'aa Yaarimoota; I daaya Isseya na'aa Eli'aaba naatto Abihayillo.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Erobi7aamey Mahilaato machcho ekkides; Mahilaati aaway Dawite naa Yarmoote; izi aaya Isseye naa Elyaabe biyo Abihaylo.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤሮቢኣሜይ ማሂላቶ ማቾ ኤኪዴስ፤ ማሂላቲ ኣዋይ ዳዊቴ ና ያርሞቴ፤ ኢዚ ኣያ ኢሴዬ ና ኤልያቤ ቢዮ ኣቢሃይሎ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሮብኣም ማህላቶ ጌተትያ ማቾ ኤክስ። ማህላት አዋይ ዳዊታ ናኣ ያርሞታ፤ እ አይያ እሰየ ናኣ ኤልያባ ናእዉ አብካሎ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Robi7aami Mahlaato geetetiya macho ekis. Mahilaati aaway Dawita na7aa Yarmoota; I aayiya Isseye na7aa Eliyaaba na7iw Abikaalo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሮብዓም መሐላትን አገባ፤ አባቷ የዳዊት ልጅ ኢያሪሙት ሲሆን፣ እናቷም አቢካኢል የተባለች፣ የእሴይ የልጅ ልጅ የኤልያብ ልጅ ነበረች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሮብዓም ማሐላት ተብላ የምትጠራ ሴት አገባ፤ የእርስዋ አባት ያሪሞት የተባለው የዳዊት ልጅ ሲሆን፥ እናትዋ አቢሃይል ተብላ የምትጠራ የእሴይ የልጅ ልጅ የኤሊአብ ልጅ ናት፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሮብዓም ንመሓላት ኣእተዋ፤ ንሳ ጓል ኢያሪሙት ወዲ ዳዊት ነበረት። እኖኣ ኸዓ ኣቢካኢል ጓል ኤልያብ ወዲ እሴይ ነበረት።
Amharic Tigrinya 2011 ሮብዓም ከኣ ንማሓላት፡ ጓል የሪሞት ወዲ ዳዊትን ዓቢሓዮልን፡ ጓል ኤልያብ ወዲ እሴይ፡ ኣእተዋ።