2 Chronicles 11:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብድሕሪኦም ድማ፡ እቶም ንእግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል፡ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታቶም መስዋእቲ ኺስውኡ ልቦም ዝደለዩ፡ ካብ ኵሎም ነገዳት እስራኤል ናብ የሩሳሌም መጹ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ደግሞም ለአባቶቻቸው አምላክ ለእግዚአብሔር ይሠዉ ዘንድ ከእስራኤል ነገድ ሁሉ የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን ለመፈለግ ልባቸውን የሰጡ ሁሉ እነርሱን ተከትለው ወደ ኢየሩሳሌም መጡ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ደግሞም ለአባቶቻቸው አምላክ ለእግዚአብሔር ይሠዉ ዘንድ ከእስራኤል ነገድ ሁሉ የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን ለመፈለግ ልባቸውን የሰጡ ሁሉ እነርሱን ተከትለው ወደ ኢየሩሳሌም መጡ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ደግሞም ለአባቶቻቸው አምላክ ለጌታ ለመሠዋት ከእስራኤል ነገድ ሁሉ የእስራኤልን አምላክ ጌታን ለመፈለግ ልባቸውን የሰጡ ሁሉ እነርሱን ተከትለው ወደ ኢየሩሳሌም መጡ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሌዋቱ ዬዳዋፐ ጉይያን፥ እስራኤልያ ዛራቱዋ ኡባፐ መና ጎዳዉ፥ እስራኤልያ ጾሳዉ ባረንቱ ዎዛናፐ ጎይናናዉ ኮይያዋንቱ መና ጎዳዉ፥ ባረንቱ አዎቱዋ ጾሳዉ ያርሹዋ ያርሻናዉ ኡንቱንቱ ጌዱዋ ካሊደ፥ የሩሳላመ ዬድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Leewatuu yeeddawaappe guyyiyaan, Israa'eeliyaa zaratuwaa ubbaappe Med'inaa Godaw, Israa'eeliyaa S'oossaw barenttu wozanaappe goynnanaw koyiyaawanttu Med'inaa Godaw, barenttu aawotuwaa S'oossaw yarshshuwaa yarshshanaw unttunttu geeduwaa kaalliide, Yerusaalame yeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin Isra7eele qommota ubbaafe Isra7eele GODAAS bantta wozinappe goynnanaas koyzayti GODAA bantta aawata Xoossas yarsho yarshanaas Leweta geedo kaallidi Yerusalaame yida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ኢስራኤሌ ቆሞታ ኡባፌ ኢስራኤሌ ጎዳስ ባንታ ዎዚናፔ ጎይናናስ ኮይዛይቲ ጎዳ ባንታ ኣዋታ ጾሳስ ያርሾ ያርሻናስ ሌዌታ ጌዶ ካሊዲ ዬሩሳላሜ ዪዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ ፆሳ ባንታ ዎዛናፐ ጎይናናዉ ኮይዳይሳት ጎዳስ ባንታ አዋታ ፆሳስ ያርሾ ያርሻናዉ ኩመ እስራኤለፐ ሌወታ ካልድ የሩሳላመ ይዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele Xoossaa banta wozanape goyinnanaw koydaysati Godaas banta aawata Xoossaas yarsho yarshanaw kumetha Isra7eelepe Leeweta kaallidi Yerusalaame yidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከእያንዳንዱም የእስራኤል ነገድ ከልባቸው የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን የሚፈልጉ ሁሉ፣ ለአባቶቻቸው አምላክ ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ያቀርቡ ዘንድ፣ ሌዋውያኑን ተከትለው ወደ ኢየሩሳሌም ሄዱ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህም የተነሣ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔርን በቅን መንፈስ ለማምለክ የፈለጉ ከመላው የእስራኤል ነገዶች የተውጣጡ ብዙ ሰዎች ለቀድሞ አባቶቻቸው አምላክ ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ለማቅረብ ሌዋውያኑን ተከትለው ወደ ኢየሩሳሌም መጡ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብ ኵሎም ነገዳት እስራኤል ድማ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ልቦም ዝሃቡ፥ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታቶም ምእንቲ ኽስውኡሉ፥ ንሌዋውያን ተኸቲሎም ናብ ኢየሩሳሌም መፁ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብ ኵሎም ነገዳት እስራኤል ድማ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ኪደልይዎ ልቦም ዝሀቡ ዘበሉ፡ ንእግዚኣብሄር ኣምላኽ ኣቦታቶም፡ ምእንቲ ኺስውኡሉ፡ ደድሕሪኦም ናብ የሩሳሌም መጹ። |