2 Chronicles 11:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) የሮብዓምን ደቁን ንእግዚኣብሄር ክህነት ከየካይዱ ስለ ዝነጸግዎም፡ ሌዋውያን መጓሰኦምን ንብረቶምን ሓዲጎም ናብ ይሁዳን የሩሳሌምን መጹ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ካህ​ናት እን​ዳ​ይ​ሆኑ ኢዮ​ር​ብ​ዓ​ምና ልጆቹ አስ​ለ​ቅ​ቀ​ዋ​ቸው ነበ​ርና ሌዋ​ው​ያን መሰ​ም​ሪ​ያ​ቸ​ውን ትተው ወደ ይሁ​ዳና ወደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም መጡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእግዚአብሔርም ካህናት እንዳይሆኑ ኢዮርብዓምና ልጆቹ አስለቅቀዋቸው ነበርና ሌዋውያን መሰመሪያቸውንና ቦታቸውን ትተው ወደ ይሁዳና ወደ ኢየሩሳሌም መጡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጌታም ካህናት እንዳይሆኑ ኢዮርብዓምና ልጆቹ አስለቅቀዋቸው ነበርና ሌዋውያን መሰማሪያቸውንና ቦታቸውን ትተው ወደ ይሁዳና ወደ ኢየሩሳሌም መጡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሌዋቱ ባረንቱ ሄን ጋድያነ ባረንቱ ሳኣ አጊደ፥ ይሁዳነ የሩሳላመ ዬድኖ። አያዉ ጎፐ፥ ኡንቱንቱ ቄሰ ግዲደ መና ጎዳዉ ኦናዳን፥ እዮርባምነ አ ናናይ ድጌድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Leewatuu barenttu hentsaa gadiyaanne barenttu sa'aa aggiide, Yihudaanne Yerusaalame yeeddino. Ayaw gooppe, unttunttu k'eese gidiide Med'inaa Godaw ootsennaadan, Iyorbbaaminne Aa naanay diggeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Istti qeese gididi GODAAS ooththontta mala Iyorba7aameynne iza nayti diggida gishshas Leweti bantta heenththa gadenne bantta soho aggidi Yuhudanne Yerusalaame yida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲ ቄሴ ጊዲዲ ጎዳስ ኦንታ ማላ ኢዮርባኣሜይኔ ኢዛ ናይቲ ዲጊዳ ጊሻስ ሌዌቲ ባንታ ሄን ጋዴኔ ባንታ ሶሆ ኣጊዲ ዩሁዳኔ ዬሩሳላሜ ዪዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሌወት ባንታ ሄን ቢታነ ባንታ ሻሉዋ አግድ ይሁዳነ የሩሳላመ ይዶሶና። ኤንቲ ካህነ ግድድ ጎዳስ ኦና መላ እዮርባምነ እያ ናይት ድግዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Leeweti banta hentha biittanne banta shaluwa aggidi Yihudanne Yerusalaame yidosona. Enti kahine gididi Godaas oothonna mela Iyorbaaminne iya nayti diggidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኢዮርብዓምና ልጆቹ ሌዋውያኑን ከእግዚአብሔር የክህነት አገልግሎት ስላባረሯቸው ሌዋውያኑ ማሰማሪያ ቦታቸውንና ንብረታቸውን ሁሉ ትተው ወደ ይሁዳና ወደ ኢየሩሳሌም መጡ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የእስራኤል ንጉሥ ኢዮርብዓምና በእርሱ እግር የተተኩት ዘሮቹ ሌዋውያንን የእግዚአብሔር ካህናት ሆነው እንዲያገለግሉ ስላልፈቀዱላቸው ሌዋውያን ወደ ይሁዳና ወደ ኢየሩሳሌም የመጡት የግጦሽ ቦታዎቻቸውንና የቀረውንም ንብረታቸውን ሁሉ ትተው ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ሌዋውያን፥ ካህናት እግዚኣብሄር ኮይኖም ከየገልግሉ፥ ኢዮርብዓምን ደቁን ኣልቂቖምዎም ነበሩሞ፥ ሌዋውያን መዋፈሪኦምን፥ ከባቢ ኸተማታቶምን ርስቶምን እንተይተረፈ እናሓደጉ ናብ ይሁዳን ኢየሩሳሌምን መፁ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ሌዋውያንሲ፡ ካህናት እግዚኣብሄር ኰይኖም ከየገልግሉ፡ የሮብዓምን ደቁን ስለ ዝሰጐጒዎም፡ ከባቢ ኸተማታቶምን ርስቶምን እናሐደጉ ናብ ይሁዳን የሩሳሌምን ከዱ።