2 Chronicles 11:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሮብዓም ኣብ የሩሳሌም ምስ በጽሐ ድማ፡ ንግስነት ናብ ሮብዓም ንምምላስ፡ ምስ እስራኤል ኪዋግኡ፡ ካብ ቤት ይሁዳን ብንያምን ሚእትን ሰማንያን ሽሕ ሕሩያት ሰብኡት ኣከበ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሮብ​ዓ​ምም ወደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም በመጣ ጊዜ እስ​ራ​ኤ​ልን ወግ​ተው መን​ግ​ሥ​ቱን ወደ ሮብ​ዓም ይመ​ልሱ ዘንድ ከይ​ሁ​ዳና ከብ​ን​ያም ቤት የተ​መ​ረ​ጡ​ትን አንድ መቶ ሰማ​ንያ ሺህ ሰል​ፈ​ኞች ጐል​ማ​ሶ​ችን ሰበ​ሰበ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሮብዓምም ወደ ኢየሩሳሌም በመጣ ጊዜ እስራኤልን ወግተው መንግሥቱን ወደ ሮብዓም ይመልሱ ዘንድ ከይሁዳና ከብንያም ቤት የተመረጡትን አንድ መቶ ሰማንያ ሺህ ሰልፈኞች ሰዎች ሰበሰበ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሮብዓምም ወደ ኢየሩሳሌም በመጣ ጊዜ እስራኤልን ወግተው መንግሥቱን ወደ ሮብዓም ለመመለስ ከይሁዳና ከብንያም ቤት የተመረጡትን አንድ መቶ ሰማንያ ሺህ ወታደሮች ሰበሰበ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሮብኣመ የሩሳላመ ካታማ ጋኬዳ ዎደ፥ እስራኤልያ ቢታ አሳና ኦለቲደ፥ ካዉተ ባረዉ ዛራና ማላ፥ ይሁዳ ዛርያፐነ ቢንያማ ዛርያፐ ዶረቴዳ እት ጼታነ ሆስፑን ታሙ ሻአ ኦላንቻቱዋ ሺሼዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Robi'aame Yerusaalame katamaa gakkeedda wode, Israa'eeliyaa biittaa asaana olettiide, kawutetsaa barew zaarana mala, Yihudaa zariyaappenne Biiniyaama zariyaappe dooretteedda itti s'eetanne hosppun tammu sha"a olanchchatuwaa shiishsheedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Erobi7aamey Yerusalaame katama gakkida wode Isra7eele biitta asaara olettidi kawoteththaa baas zaarana mala, Yuhuda qommofenne Biniyaame qommofe doorettida 180,000 olanchchata shiishshides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኤሮቢኣሜይ ዬሩሳላሜ ካታማ ጋኪዳ ዎዴ ኢስራኤሌ ቢታ ኣሳራ ኦሌቲዲ ካዎቴ ባስ ዛራና ማላ፥ ዩሁዳ ቆሞፌኔ ቢኒያሜ ቆሞፌ ዶሬቲዳ 180,000 ኦላንቻታ ሺሺዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሮብኣም የሩሳላመ ካታማ ጋክዳ ዎደ እስራኤለ ቢታ አሳራ ኦለትድ ካዎተ ባዉ ዛራና መላ ይሁዳፐነ ብንያመ ኮቻፈ ዶረትዳ 180,000 ኦላንቾታ ሺሽስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Robi7aami Yerusalaame katama gakida wode Isra7eele biitta asaara oletidi kawotethaa baw zaarana mela Yihudapenne Biniyaame kochaafe dooretida 180,000 olanchota shiishis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሮብዓም ኢየሩሳሌም በደረሰ ጊዜ፣ እስራኤልን ወግተው መንግሥቱን ወደ ሮብዓም እንዲመልሱ ከይሁዳና ከብንያም ቤት አንድ መቶ ሰማንያ ሺሕ ወታደሮች ሰበሰበ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ንጉሥ ሮብዓም ወደ ኢየሩሳሌም በደረሰ ጊዜ ከይሁዳና ከብንያም ነገዶች የተውጣጡ አንድ መቶ ሰማኒያ ሺህ ምርጥ ወታደሮችን ጠርቶ በአንድነት ሰበሰበ፤ ይህንንም ያደረገበት ምክንያት የእስራኤልን ነገዶች ወግቶ ግዛቱን እንደገና በቊጥጥሩ ሥር ለማድረግ ዐቅዶ ስለ ነበር ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሮብዓም ናብ ኢየሩሳሌም ምስ መፀ፥ ምስ እስራኤል ተዋጊኦም ነታ መንግስቲ ናብኡ ናብ መንግስቲ ሮብዓም ወዲ ሰሎሞን ክመልስዋ፥ ካብ ቤት ይሁዳን ብንያምን ሚእትን ሰማንያን ሽሕ ሕሩያት ተዋጋእቲ ኣኽተተ።
Amharic Tigrinya 2011 ሮብዓም ናብ የሩሳሌም ምስ መጸ ድማ፡ ምስ እስራኤል ተዋጊኦም ነታ መንግስቲ ናብ ሮብዓም ኪመልስዋ፡ ቤት ይሁዳን ብንያምን ሚእትን ሰማንያን ሽሕ ሕሩያት ተዋጋእቲ ኣኽተተ።