2 Chronicles 10:15 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ነቲ ብኢድ ኣሒያ፡ እቲ ሺሎናዊ፡ ንየሮብዓም ወዲ ነባት እተዛረቦ ቓሉ ምእንቲ ኺፍጽም፡ እቲ ንጉስ ነቲ ህዝቢ ዘይሰምዖ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በሴ​ሎ​ና​ዊው በአ​ኪያ ቃል ስለ ናባጥ ልጅ ስለ ኢዮ​ር​ብ​ዓም የተ​ና​ገ​ረ​ውን ቃሉን እን​ዲ​ያ​ጸና ለውጡ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ ነበ​ርና ንጉሡ ሕዝ​ቡን አል​ሰ​ማም።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም በሴሎናዊው በአሒያ አድርጎ ለናባጥ ልጅ ለኢዮርብዓም የተናገረውን ቃል እንዲያጸና ከእግዚአብሔር ዘንድ ተወስኖ ነበርና ንጉሡ ሕዝቡን አልሰማም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታም በሴሎናዊው በአሒያ አድርጎ ለናባጥ ልጅ ለኢዮርብዓም የተናገረውን ቃል እንዲያጸና ከጌታ ዘንድ ተወስኖ ነበርና ንጉሡ ሕዝቡን አልሰማም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካቲ አሳይ ግያዋ ስሰናን እጼዳ፤ አያዉ ጎፐ፥ መና ጎዳይ ሴሎፐ ዬዳ አኪያ ባጋና ካሰ ናባጻ ናኣ እዮርባማዉ ኦዴዳ ቃላይ ፖለታናዳን ሀዌ ጾሳፐ ሀኔዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kaatii Asay giyaawaa sisennan is's'eedda; ayaw gooppe, Med'inaa Goday Seeloppe yeedda Akiiya baggana kase Nabaas'a na'aa Iyorbbaamaw odeedda k'aalay polettanaadan hawe S'oossaappe haneedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY Seelo as Akaya baggara kase Nabaaxe naa Iyorba7aames yootida qaalay polettana mala hessi Xoossafe hanida gishshas kawozi asay gizayssa siyontta ixxides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ሴሎ ኣስ ኣካያ ባጋራ ካሴ ናባጼ ና ኢዮርባኣሜስ ዮቲዳ ቃላይ ፖሌታና ማላ ሄሲ ጾሳፌ ሃኒዳ ጊሻስ ካዎዚ ኣሳይ ጊዛይሳ ሲዮንታ ኢጺዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ሴሎ አድያ ናብያ አክያ ባጋራ ናባፃ ናኣ እዮርባማስ ኦድዳ ቃላይ ፖለታና መላ ፆሳፈ ሀንዳ ግሾ ካዎይ አሳይ ገይሳ ስኦና እፅስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday Seelo addiya nabiya Akiya baggara Nabaaxa na7aa Iyorbaamas odida qaalay poletana mela Xoossafe hanida gisho kawoy asay geysa si7onna ixis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔር በሴሎናዊው በአሒያ አማካይነት ለናባጥ ልጅ ለኢዮርብዓም የተናገረው ቃል ይፈጸም ዘንድ፣ ወስኖ ስለ ነበር፣ ንጉሡ ሕዝቡን አላዳመጠም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይህም የሆነበት ምክንያት ከሴሎ በመጣው በነቢዩ አኪያ አማካይነት ስለ ናባጥ ልጅ ስለ ኢዮርብዓም እግዚአብሔር የተናገረው ቃል እንዲፈጸም ነው፤ ንጉሥ ሮብዓምም የሕዝቡን ሐሳብ ችላ በማለት ሳይቀበል የቀረበትም ምክንያት ይኸው ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቲ እግዚኣብሄር ንኢዮርብዓም ወዲ ናባጥ ብኣሒያ በዓል ሴሎ ተዛሪብዎ ዝነበረ ቓሉ ምእንቲ ኽፍፅሞ፥ ካብ እግዚኣብሄር ተመዲቡ ነበረ እሞ፥ እቲ ንጉስ ነቲ ህዝቢ ኣይሰምዖን።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ እግዚኣብሄር ንየሮብዓም ወዲ ናባጥ ብኣሒያ እቲ ሸሎናዊ ተዛሪብዎ ዝነበረ ቓሉ ምእንቲ ኬቚሞ፡ እዚ ኻብ ኣምላኽ ተመዲቡ ነበረ እሞ፡ እቲ ንጉስ ነቲ ህዝቢ ኣይሰምዖን።