2 Chronicles 10:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሮብዓም ድማ ናብ ሴኬም ከደ፣ ብዘሎ እስራኤል ድማ ንጉስ ኪገብሮ ናብ ሴኬም መጸ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እስራኤልም ሁሉ ያነግሡት ዘንድ ወደ ሴኬም መጥተው ነበርና ሮብዓም ወደ ሴኬም ሄደ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እስራኤልም ሁሉ ያነግሡት ዘንድ ወደ ሴኬም መጥተው ነበርና ሮብዓም ወደ ሴኬም ሄደ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እስራኤልም ሁሉ ሊያነግሡት ወደ ሴኬም መጥተው ነበርና ሮብዓም ወደ ሴኬም ሄደ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስራኤልያ አሳይ ኡባይ ሮብኣማ ካተያናዉ ሰኬማ ካታማ ቤዳ ድራዉ፥ እካ ያ ቤዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Israa'eeliyaa Asay ubbay Robi'aama kaateyanaw Sekeema katamaa beedda diraw, ikka yaa beedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asay ubbay Erobi7aame kawoththanaas Seekeeme katama bida gishshas izikka hee bides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስራኤሌ ኣሳይ ኡባይ ኤሮቢኣሜ ካዎናስ ሴኬሜ ካታማ ቢዳ ጊሻስ ኢዚካ ሄ ቢዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ አሳ ኡባይ ኦሮብኣማ ካዎያናዉ ሴከማ ብዳ ግሾ እካ ያ ብስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele asa ubbay Orobi7aama kawoyanaw Seekema bida gisho ika yaa bis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እስራኤላውያን ሁሉ ሊያነግሡት ወደዚያ ሄደው ስለ ነበር፣ ሮብዓም ወደ ሴኬም ሄደ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሮብዓም ወደ ሴኬም ሄደ፤ በዚያም እርሱን ለማንገሥ የፈለጉ በእስራኤል ሰሜናዊ ግዛት የሚኖሩ እስራኤላውያን ተሰብስበው ይጠብቁት ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኵሎም እስራኤል ከንግስዎ ናብ ሴኬም መፂኦም ነበሩሞ ሮብዓም ናብ ሴኬም ከደ፤ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ብዘለዉ እስራኤል ንሮብዓም ኬንግስዎ ናብ ሴኬም መጺኦም ነበሩ እሞ፡ ንሱ ድማ ናብ ሴኬም ከደ። |