1 Samuel 9:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሳኦል ዚብሃል ወዲ ድማ ወለዶ፡ ንሱ ኸኣ ምሩጽ መንእሰይን ምልኩዕን እዩ። ኣብ ደቂ እስራኤል ድማ ካባኡ ዝጸበቐ ሰብ ኣይነበረን። ካብ መንኵቡ ንላዕሊ ካብ ኩሉ ህዝቢ ይነውሕ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለእ​ር​ሱም ሳኦል የሚ​ባል የተ​መ​ረጠ መል​ካም ልጅ ነበ​ረው፤ በም​ድር ሁሉ ላይ ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ከእ​ርሱ ይልቅ መል​ካም የሆነ ሰው አል​ነ​በ​ረም፤ ከሕ​ዝ​ቡም ሁሉ ይልቅ ከት​ከ​ሻ​ውና ከዚ​ያም በላይ ቁመቱ ዘለግ ያለ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለእርሱም ሳኦል የሚባል የተመረጠ መልካም ልጅ ነበረው፤ ከእስራኤልም ልጆች ከእርሱ ይልቅ መልካም የሆነ ሰው አልነበረም፤ ከሕዝቡም ሁሉ ይልቅ ከትከሻውና ከዚያም በላይ ቁመቱ ዘለግ ያለ ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ቂስም ከእስራኤል ልጆች መካከል በመልከ ቀናነት ተወዳዳሪ የማይገኝለት፥ ቁመቱም ከሌሎቹ ሁሉ ይልቅ ከትከሻው በላይ ዘለግ ያለ፥ ሳኦል የተባለ ወጣት ልጅ ነበረው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አዉ ሳኦላ ጌተትያ እት ዎዳላ ሎኦ ናአይ ደኤ፤ እስራኤላቱዋ ግዶን አፐ አ ሎእያ አሳይ ባዋ፤ እ ሀሽያፐ ቆሞ ባጋን አሳ ኡባፐ አዱቄ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Aw Saa'oola geetettiyaa itti wodalla lo"o na'ay de'ee; Israa'eelatuwaa giddon aappe aad'd'i lo"iyaa Asay baawa; I hashiyaappe k'ommo baggan asaa ubbaappe aduk'k'ee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qiises Sa7oole geetettiza naateththa nay dees; Isra7eele asaa garsafe malaninne suureteththan iza gakkizay deenna; geesan hara asay ubbay izas hasheppe aadhdhenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቂሴስ ሳኦሌ ጌቴቲዛ ናቴ ናይ ዴስ፤ ኢስራኤሌ ኣሳ ጋርሳፌ ማላኒኔ ሱሬቴን ኢዛ ጋኪዛይ ዴና፤ ጌሳን ሃራ ኣሳይ ኡባይ ኢዛስ ሃሼፔ ኣና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እያዉ ሳኦላ ጌተትያ እስ ማላ ሎኦ ግድዳ ፓን ናእ ደኤስ። እስራኤለታ ግዶን እያ መላ ማላ ሎኦይ ባዋ፤ እ አስ ኡባይ እያ ሀሸፐ ጋርሳን አትያ አዱሳ አስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyaw Saa7ola geetetiya issi mala lo77o gidida pantha na7i de7ees. Isra7eeleta giddon iya mela mala lo77oy baawa; I asi ubbay iya hashepe garsan attiya adussa asi.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ቂስም ከእስራኤል ልጆች መካከል በመልከ ቀናነቱ ተወዳዳሪ የማይገኝለት፣ ቁመቱም ከሌሎቹ ሁሉ ይልቅ ከትከሻው በላይ ዘለግ ያለ፣ ሳኦል የተባለ ወጣት ልጅ ነበረው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ቂስም በመልከ ቀናነቱ ተወዳዳሪ የማይገኝለት ሳኦል ተብሎ የሚጠራ ልጅ ነበረው፤ ሳኦልም ከትከሻው ዘለል፥ በቁመት ከሕዝቡ ሁሉ ይልቅ መለል ያለ ነበር፤ በመልከቀናነቱም ከሁሉ ይበልጥ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሱ ኸዓ ሳኦል ዝበሃል መልክዐኛ መንእሰይ ወዲ ነበሮ፤ ካብ ደቂ እስራኤል ካብኡ ዝፅብቕ ሰብ ኣይነበረን፤ ምንዋሑ ኻብ ማእገሩ ንላዕሊ ኻብ ኵሉ ህዝቢ ፀብለል ዝበለ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ ኸኣ ሳኦል ዝስሙ ምልምልን መንእሰይን ወዱ ነበሮ፡ ካብ ደቂ እስራኤል ካብኡ ዚጽብቕ ሰብ ኣይነበረን፡ ካብ ክሳዱ ንላዕሊ ኻብ ኲሉ ህዝቢ ጸብለል ዝበለ ነበረ።