1 Samuel 9:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሳኦል ቅድሚ ምምጽኡ ሓደ መዓልቲ፡ እግዚኣብሄር ንሳሙኤል ኣብ እዝኑ ነገሮ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ገናም ሳኦል ሳይመጣ ከአንድ ቀን በፊት እግዚአብሔር ለሳሙኤል ጆሮውን ከፈተለት፥ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ገናም ሳኦል ሳይመጣ ከአንድ ቀን በፊት እግዚአብሔር ሳሙኤልን እንዲህ ብሎ ገልጦለት ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሳኦል ከመምጣቱ ከአንድ ቀን በፊት ጌታ ለሳሙኤል እንዲህ ሲል ገልጦለት ነበር፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሳኦል ያናፐ ካሰ ጋላስ፥ ሳመላዉ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጊደ ቆንጭስ ዎዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Saa'ooli yaanaappe kase gallassi, Sammeelaw Med'inaa Goday hawaadan yaagiide k'onc'c'issi wotseedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Sa7ooli yaanaappe issi gallassafe sinththan GODAY Sameelas qonccisi woththides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳኦሊ ያናፔ ኢሲ ጋላሳፌ ሲንን ጎዳይ ሳሜላስ ቆንጪሲ ዎዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳኦል ያናፐ ካሰ ጋላስ ሳሜላስ ጎዳይ ሀይሳዳ ያግድ ቆንጭስስ፤ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Saa7oli yaanape kase gallas Sameelas Goday haysada yaagidi qoncisis; |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሳኦል ከመምጣቱ ከአንድ ቀን በፊት እግዚአብሔር ለሳሙኤል ይህን እንዲህ ሲል ገልጦለት ነበር፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሳኦል ከመምጣቱ ከአንድ ቀን በፊት እግዚአብሔር ለሳሙኤል እንዲህ ብሎ ገልጦለት ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሳኦል ቅድሚ ምምፅኡ ሓደ መዓልቲ ኣቐዲሙ እግዚኣብሄር ንሳሙኤል ከምዙይ ኢሉ ገሊፁሉ ነበረ፦ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሓንቲ መዓልቲ ቕድሚ ምምጻእ ሳኦል፡ እግዚኣብሄር ንሳሙኤል ከምዚ ኢሉ ገሊጾምሉ ነበረ፡ |