1 Samuel 9:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ናብታ ኸተማ ደየቡ፣ ናብታ ኸተማ ምስ ኣተዉ ድማ ሳሙኤል ናብ በሪኽ ኪድይብ ኣንጻሮም ወጸ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ወደ ከተ​ማ​ዪ​ቱም ወጡ፤ በከ​ተ​ማ​ዪ​ቱም መካ​ከል በገቡ ጊዜ እነሆ፥ ሳሙ​ኤል ወደ ባማ ኮረ​ብታ ለመ​ው​ጣት ወደ እነ​ርሱ መጣ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ ከተማይቱም ወጡ፤ በከተማይቱም ውስጥ በገቡ ጊዜ እነሆ፥ ሳሙኤል ወደ ኮረብታው መስገጃ ለመውጣት ወደ እነርሱ መጣ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነርሱም ወደ ከተማይቱ ወጡ፤ ወደ ከተማይቱም በመግባት ላይ ሳሉ፥ እነሆ፤ ሳሙኤል ወደ ማምለኪያው ኰረብታ ለመውጣት እነርሱ ወዳሉበት አቅጣጫ መጣ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉየ ኡንቱንቱ ካታማ ቤድኖ፤ ኡንቱንቱ ካታማ ገልያ ዎደ፥ ሳመል ጎይንያ ቃ ሳኣ ፑደ ቢደ፥ ኡንቱንቱና ጋከታናዉ ይያዋ በኤድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyye unttunttu katamaa beeddino; unttunttu katamaa geliyaa wode, Sammeeli goynniyaa d'ok'k'a sa'aa pude biidde, unttunttunna gaketanaw yiyaawaa be'eeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isttika pude katamayo kezida; istti katamayo bi gelishin Sameeli goynnizasoho pude zumbullaa bolla kezanaas bishe istti diza bagga yides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲካ ፑዴ ካታማዮ ኬዚዳ፤ ኢስቲ ካታማዮ ቢ ጌሊሺን ሳሜሊ ጎይኒዛሶሆ ፑዴ ዙምቡላ ቦላ ኬዛናስ ቢሼ ኢስቲ ዲዛ ባጋ ዪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ካታማ ገልያ ዎደ ሳሜል ጎይኖ በሳ ከያናዉ ብሸ ኤንታራ ጋሄትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti katamaa geliya wode Sameeli goyinno bessaa keyanaw bishe entara gahetis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነርሱም ወደ ከተማዪቱ ወጡ፤ ወደ ከተማዪቱም በመግባት ላይ ሳሉ፣ እነሆ፤ ሳሙኤል ወደ ማምለኪያው ኰረብታ ለመውጣት እነርሱ ወዳሉበት አቅጣጫ መጣ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚያም በኋላ ሳኦልና አገልጋዩ ወደ ከተማይቱ ወጡ፤ ወደ ከተማይቱም በመግባት ላይ ሳሉ ሳሙኤል ወደ ማምለኪያው ስፍራ ለማለፍ ወደ እነርሱ አቅጣጫ ሲመጣ አዩት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናብታ ኸተማ ኸዓ ደየቡ። ናብታ ኸተማ ምስ ኣተዉ፥ እንሆ፥ ሳሙኤል ናብቲ ኣብ በሪኽ ዘሎ መስገዲ ኽድይብ ናብኣቶም ኣቢሉ መፀ።
Amharic Tigrinya 2011 ናብታ ኸተማ ኸኣ ደየቡ። ናብታ ኸተማ ምስ ኣተው፡ እንሆ፡ ሳሙኤል ናብቲ በሪኽ ኪድይብ ኪቃባበኦም ወጸ።