1 Samuel 9:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብ ብንያም ከኣ ኪሽ ዝበሃል ሰብኣይ ነበረ፡ ወዲ ኣቢኤል፡ ወዲ ሰሮር፡ ወዲ በጎራት፡ ወዲ ዓፍያ፡ ብንያማዊ፡ ሓያል ሰብኣይ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከብ​ን​ያም ልጆች ስሙ ቂስ የተ​ባለ አንድ ሰው ነበረ፥ እር​ሱም የአ​ብ​ሔል ልጅ፥ የያ​ሬድ ልጅ፥ የባ​ሔር ልጅ፥ የብ​ን​ያም ሰው፥ የአ​ፌቅ ልጅ፥ ጽኑዕ ኀያል ሰው ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስሙ ቂስ የተባለ አንድ ብንያማዊ ሰው ነበረ፤ እርሱም የአቢኤል ልጅ፥ የጽሮር ልጅ፥ የብኮራት ልጅ፥ የብንያማዊው የአፌቅ ልጅ፥ ጽኑዕ ኃያል ሰው ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስሙ ቂስ የተባለ አንድ ብንያማዊ ሰው ነበረ፤ እርሱም የአቢኤል ልጅ፥ የጸሮር ልጅ፥ የበኮራት ልጅ፥ የብንያማዊው የአፊሐ ልጅ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቢንያማ ዛርያፐ ቂሳ ግያ እት ብታኒ ደኤ፤ እ አቢኤላ ናኣ፤ አቢኤል ጻሮራ ናኣ፤ ጻሮር ባኮራታ ናኣ፤ ባኮራት ቢንያማ ዛርያ አፊሀ ናኣ፤ ሄ ብታኒ ዎልቃማ አሳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Biiniyaama zariyaappe K'iisa giyaa itti bitanii de'ee; I Abii'eela na'aa; Abii'eeli S'aroora na'aa; S'aroori Bakoraata na'aa; Bakoraati Biiniyaama zariyaa Afiiha na'aa; he bitanii wolk'k'aama asaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Biniyaame qommotappe Qiise geetettiza issi erettida asi dees; izikka Abi7eele naa, Xiroore naa, Bikoraate naa, Biniyaame dere as Afeeqe naa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቢኒያሜ ቆሞታፔ ቂሴ ጌቴቲዛ ኢሲ ኤሬቲዳ ኣሲ ዴስ፤ ኢዚካ ኣቢኤሌ ና፥ ጺሮሬ ና፥ ቢኮራቴ ና፥ ቢኒያሜ ዴሬ ኣስ ኣፌቄ ና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ብንያመ ኮቸ ግድዳ እስ ቂሳ ጌተትያ አደይ ደኤስ፤ እ ኤረትዳ አስ። እ አብኤላ ናአ፤ አቤል ፃሮራ ናአ፤ ፃሮር ባኮራተ ናአ፤ ባኮራት ብንያመ ኮቸ ግድዳ አፌቃ ናአ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Biniyaame koche gidida issi Qiisa geetetiya addey de7ees; I eretida asi. I Abi7eela na7a; Abeeli Xaroora na7a; Xaroori Bakoraate na7a; Bakorati Biniyaame koche gidida Afeeqa na7a.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ቂስ የተባለ አንድ ታዋቂ ብንያማዊ ሰው ነበረ፤ እርሱም የአቢኤል ልጅ፣ የጽሮር ልጅ፣ የብኮራት ልጅ፣ የብንያማዊው የአፌቅ ልጅ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከብንያም ነገድ ቂስ ተብሎ የሚጠራ ታዋቂነት ያለው አንድ ባለጸጋ ሰው ነበር፤ እርሱም የአቢኤል ልጅ፥ የጸሮር የልጅ ልጅ ሲሆን ከአፊሐ ጐሣ ወገን የበኮራት ቤተሰብ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብ ነገድ ብንያም ቂስ ዝበሃል ሓያል ጅግና ሰብኣይ ነበረ። ንሱ ወዲ ኣቢኤል፥ ወዲ ፀሮር፥ ወዲ ብኮራት፥ ወዲ ብንያማዊ ኣፌቅ ፅኑዕ ሓያል ሰብ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ካብ ብንያም ድማ ቂስ ዝስሙ ወዲ ኣቢኤል፡ ወዲ ጾሮር፡ ወዲ በኮራት፡ ወዲ ኣፊያሕ፡ ወዲ ብንያማዊ ሓያል ጅግና ሰብኣይ ነበረ።