1 Samuel 8:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሕጂ ድምጾም ስምዑ። ግናኸ ብኽብሪ ተቓውሞኦምን መሰል ናይቲ ዝገዝኦም ንጉስ ኣፍልጦምን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አሁ​ንም ቃላ​ቸ​ውን ስማ፤ ነገር ግን ጽኑ ምስ​ክር መስ​ክ​ር​ባ​ቸው፤ በእ​ነ​ር​ሱም ላይ የሚ​ነ​ግ​ሠ​ውን የን​ጉ​ሡን ሥር​ዐት ንገ​ራ​ቸው።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሁንም ቃላቸውን ስማ፤ ነገር ግን ጽኑ ምስክር መስክርባቸው፥ በእነርሱም ላይ የሚነግሠውን የንጉሡን ወግ ንገራቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አሁንም የሚሉህን ስማ፤ ግን በላያቸው የሚነግሠው ንጉሥ ምን እንደሚፈጽምባቸውም አሳውቃቸው፤ በብርቱም አስጠንቅቃቸው።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀእካ ኡንቱንቱ ቃላ ስሳ፤ ሽን ኡንቱንታ ምንሳደ ሴራ፤ ኡንቱንቱ ቦላን ካተታና ካትያ ዎጋ ኡንቱንታ ኤርሳ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ha"ikka unttunttu k'aalaa sisa; shin unttuntta minisaade seera; unttunttu bollan kaatetana kaatiyaa wogaa unttuntta erissa» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Neni gidikko istti nena gizayssa siya; istta bolla kawotidayssi istta bolla ay ooththanaakko istta erisa bessiza mala isttas minththa yoota» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኔኒ ጊዲኮ ኢስቲ ኔና ጊዛይሳ ሲያ፤ ኢስታ ቦላ ካዎቲዳይሲ ኢስታ ቦላ ኣይ ኦናኮ ኢስታ ኤሪሳ ቤሲዛ ማላ ኢስታስ ሚን ዮታ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀእ ኤንቲ ግያባ ስአ፤ ሽን ኤንታ ቦላ ካዎታና ካዋ ዎጋ ኤንታዉ ምንዳ ኦዳ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ha77i enti giyaba si7a; shin enta bolla kawotana kawa wogaa entaw minthada oda” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሚሉህን አድምጣቸው፤ በላያቸው የሚነግሠው ንጉሥ ምን እንደሚፈጽምባቸውም አሳውቃቸው፤ በሚገባም አስጠንቅቃቸው።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ የሚሉህን ተቀበል፤ ነገር ግን ንጉሦቻቸው ወደ ፊት በእነርሱ ላይ የሚፈጽሙባቸውን ነገር ሁሉ በመግለጥ በብርቱ አስጠንቅቃቸው።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሕዚ እውን ቃሎም ስማዕ፤ ግና ፅኑዕ ምስክርነት መስክረሎም፤ ናይቲ ኣብ ልዕሊኣቶም ዝነግስ ንጉስ ስርዓትውን ንገሮም።”
Amharic Tigrinya 2011 ሕጂ ኸኣ ቃሎም ስማዕ፡ ግናኸ ኣጽኒዕካ ምዐዶም፡ ስርዓት እቲ ኣብ ልዕሊኦም ዚነግስ ንጉስ ከኣ ኣፍልጦም።