1 Samuel 8:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ እግዚኣብሄር ንሳሙኤል፡ ድምጾም ስምዓዮም፡ ንጉስ ድማ ግበሮም፡ በሎ። ሽዑ ሳሙኤል ንሰብ እስራኤል፡ ነፍሲ ወከፍ ናብ ከተማኡ ኪዱ በሎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ሳሙኤልን፥ “ቃላቸውን ስማ፤ ንጉሥም አንግሥላቸው” አለው። ሳሙኤልም የእስራኤልን ሰዎች፥ “እያንዳንዳችሁ ወደ ከተማችሁ ሂዱ” አላቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ሳሙኤልን። ቃላቸውን ስማ፥ ንጉሥም አንግሥላቸው አለው። ሳሙኤልም የእስራኤልን ሰዎች። እያንዳንዳችሁ ወደ ከተማችሁ ሂዱ አላቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም፥ “አድምጣቸው፤ ንጉሥም አንግሥላቸው” አለው። ከዚያም ሳሙኤል የእስራኤልን ሰዎች፥ “እያንዳንዳችሁ ወደ ከተማችሁ ተመለሱ” አላቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳይ ሳመላ፥ “ኡንቱንቱ ቃላ ስሳ፤ ኡንቱንቱ ቦላ ካትያ ካዉ” ያጌዳ። ሳመል እስራኤልያ አሳ፥ “አሳይ ኡባይ ባረ ካታማ ካታማ ስሞ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Goday Sammeela, «Unttunttu k'aalaa sisa; unttunttu bolla kaatiyaa kawutsa» yaageedda. Sammeeli Israa'eeliyaa asaa, «Asay ubbay bare katamaa katamaa simmo» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAYKKA, «Istti gizayssa siya; kawokka isttas kawoththa» gides; hessafe guye Sameeli Isra7eele asaa, «Issoy issoy intte yida katama katama simmi biite» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይካ፥ «ኢስቲ ጊዛይሳ ሲያ፤ ካዎካ ኢስታስ ካዎ» ጊዴስ፤ ሄሳፌ ጉዬ ሳሜሊ ኢስራኤሌ ኣሳ፥ «ኢሶይ ኢሶይ ኢንቴ ዪዳ ካታማ ካታማ ሲሚ ቢቴ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ሳሜላኮ፥ “ኤንታ ቃላ ስአ፤ ኤንታ ቦላ ካዎ ካዎ” ያግስ። ሳሜል እስራኤለ አሳኮ፥ “ህንተ ሶ ሶ ስምተ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday Sameelako, “Enta qaala si7a; enta bolla kawo kawotha” yaagis. Sameeli Isra7eele asaako, “Hinte soo soo simmite” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔርም ፣ “አድምጣቸው፤ ንጉሥም አንግሥላቸው” አለው። ከዚያም ሳሙኤል የእስራኤልን ሰዎች፣ “እያንዳንዳችሁ ወደ ከተማችሁ ተመለሱ” አላቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔርም “እነርሱ በጠየቁህ መሠረት፥ ንጉሥ አንግሥላቸው” አለው፤ ከዚያም በኋላ ወደየቤታቸው እንዲሄዱ ሳሙኤል ሕዝቡን አሰናበተ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ከዓ ንሳሙኤል “ቃሎም ስማዕ እሞ ንጉስ ኣንግሰሎም” በሎ። ሳሙኤል ድማ ንሰብ እስራኤል “ነፍሲ ወከፍ ሰብ ነናብ ከተማኡ ይኺድ” በሎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ከኣ ንሳሙኤል፡ ቃሎም ስማዕ እሞ ንጉስ ኣንግሰሎም፡ በሎ። ሳሙኤል ድማ ንሰብ እስራኤል፡ ነፍሲ ወከፍ ነናብ ከተማኡ ይኺድ፡ በሎም። |