1 Samuel 8:10 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሳሙኤል ድማ ነቶም ንጉስ ዝሓተትዎ ህዝቢ ኵሉ ቃላት እግዚኣብሄር ነገሮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሳሙኤልም የእግዚአብሔርን ቃል ሁሉ ንጉሥን ለፈለጉ ሕዝብ ነገራቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሳሙኤልም የእግዚአብሔርን ቃል ሁሉ ንጉሥን ለፈለጉ ሕዝብ ነገራቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሳሙኤልም የጌታን ቃል ሁሉ፥ ንጉሥ እንዲነግሥላቸው ለጠየቁት ሕዝብ ተናገረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ካትያ ኦቼዳ አሳዉ መና ጎዳይ ኦዴዳ ቃላ ኡባ ሳመል ኦዴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Kaatiyaa oochcheedda asaw Med'inaa Goday odeedda k'aalaa ubbaa Sammeeli odeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Sameelikka kawo kawoththanaas oychchida deraas GODAA qaala ubbaa yootides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሳሜሊካ ካዎ ካዎናስ ኦይቺዳ ዴራስ ጎዳ ቃላ ኡባ ዮቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካዎ ኦይችዳ ደርያስ ጎዳይ ኦድዳ ቃላ ኡባ ሳሜል ያግድ ኦድስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kawo oychida deriyas Goday odida qaala ubbaa Sameeli yaagidi odis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሳሙኤልም የእግዚአብሔርን ቃል ሁሉ፣ ንጉሥ እንዲነግሥላቸው ለጠየቁት ሕዝብ ተናገረ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሳሙኤልም ንጉሥ እንዲያነግሥላቸው ለጠየቁት ሕዝብ እግዚአብሔር የነገረውን ሁሉ አስረዳቸው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሳሙኤል ድማ ነቶም ንጉስ ከንግሰሎም ዝለመኑ ህዝቢ፥ ኵሉ እቲ እግዚኣብሄር ዝተዛረቦ ነገሮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሳሙኤል ድማ ነቶም ካብኡ ንጉስ ዝለመኑ ህዝቢ እቲ እግዚኣብሄር እተዛረቦ ዘበለ ነገሮም። |