1 Samuel 7:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሳሙኤል ድማ ዚጠብው ገንሸል ወሲዱ ንእግዚኣብሄር ዚሓርር መስዋእቲ ኣቕረበሉ፣ ሳሙኤል ድማ ንእስራኤል ንእግዚኣብሄር ጸውዐ። እግዚኣብሄር ድማ ሰምዖ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሳሙ​ኤ​ልም አንድ የበግ ጠቦት ወስዶ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፈጽሞ የሚ​ቃ​ጠል መሥ​ዋ​ዕት አድ​ርጎ ከሕ​ዝቡ ጋር አቀ​ረ​በው፤ ሳሙ​ኤ​ልም ስለ እስ​ራ​ኤል ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጮኸ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሰማው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሳሙኤልም አንድ የሚጠባ የበግ ጠቦት ወስዶ ለእግዚአብሔር ፈጽሞ የሚቃጠል መሥዋዕት አድርጎ አቀረበው፤ ሳሙኤልም ስለ እስራኤል ወደ እግዚአብሔር ጮኸ፥ እግዚአብሔርም ሰማው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ስለዚህ ሳሙኤል አንድ የሚጠባ የበግ ግልገል ወስዶ ሙሉ ለሙሉ የሚቃጠል መሥዋዕት በማድረግ ለጌታ አቀረበው፤ ስለ እስራኤልም ወደ ጌታ ጸለየ፤ ጌታም መለሰለት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሳመል እት ምያ ዶርሳ ማራ አኪደ፥ አሹዋ ዉርስ ጹግያ ያርሹዋዳን መና ጎዳዉ ያርሺደ እስራኤላቱ ድራዉ መና ጎዳዉ ዎስና መና ጎዳይ አዉ ስሴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Sammeeli itti d'ammiyaa dorssaa maraa akkiide, ashuwaa wurssi s'uuggiyaa yarshshuwaadan Med'inaa Godaw yarshshiide Israa'eelatuu diraw Med'inaa Godaw woossina Med'inaa Goday aw siseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Sameelikka issi dhammiza dorsa laaqqa ekkidi shukkides; mulerakka xuugettiza yarsho histti GODAAS shiishshides; Isra7eele gishshas GODAAKKO woossides; GODAYKKA iza woosaa siyides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሳሜሊካ ኢሲ ሚዛ ዶርሳ ላቃ ኤኪዲ ሹኪዴስ፤ ሙሌራካ ጹጌቲዛ ያርሾ ሂስቲ ጎዳስ ሺሺዴስ፤ ኢስራኤሌ ጊሻስ ጎዳኮ ዎሲዴስ፤ ጎዳይካ ኢዛ ዎሳ ሲዪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳሜል እስ ምያ ዶርሳ ናአ ኤክድ፥ ኩመ ፁሳ ያርሾ ኦድ ጎዳስ ያርሽስ፤ እስራኤለ አሳ ግሾ ጎዳ ዎስስ፤ ጎዳይ እያ ዎሳ ስእስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Sameeli issi dhammiya dorsa na7a ekidi, kumethi xuussa yarsho oothidi Godaas yarshis; Isra7eele asaa gisho Godaa woossis; Goday iya woosa si7is.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሳሙኤልም አንድ የሚጠባ የበግ ግልገል ወስዶ ሙሉ ለሙሉ የሚቃጠል መሥዋዕት በማድረግ ለእግዚአብሔር አቀረበው፤ ስለ እስራኤልም ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፤ እግዚአብሔርም መለሰለት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሳሙኤልም ገና ጡት ያልተወ ትንሽ የበግ ጠቦት ዐርዶ በሙሉ የሚቃጠል መሥዋዕት በማድረግ ለእግዚአብሔር አቀረበው፤ ከዚህም በኋላ ስለ እስራኤላውያን ወደ እግዚአብሔር ጸለየ፤ እግዚአብሔርም ጸሎቱን ሰማለት፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሳሙኤል ድማ ሓደ ዝጠቡ ጡቦት በጊዕ ወሲዱ፥ ምሉእ ዝቃፀል መስዋእቲ ገይሩ ንእግዚኣብሄር ኣቕረበ። ምእንቲ እስራኤል ድማ ናብ እግዚኣብሄር ተማህለለ፤ እግዚኣብሄር ድማ ሰምዖ።
Amharic Tigrinya 2011 ሳሙኤል ድማ ሓደ ዚጠቡ ዕየት ወሲዱ፡ ምሉእ ዚሐርር መስዋእቲ ገይሩ ንእግዚኣብሄር ኣዕረገሉ። ሳሙኤል ከኣ ምእንቲ እስራኤል ናብ እግዚኣብሄር ተማህለለ፡ እግዚኣብሄር ድማ ምላሽ ሀቦ።