1 Samuel 7:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሳሙኤል ድማ ንብዘሎ ቤት እስራኤል ከምዚ ኢሉ ተዛረበ፦ ብዅሉ ልብኹም ናብ እግዚኣብሄር እንተ ተመለስኩም፡ ነቶም ጓኖት ኣማልኽትን ኣስታርቴታትን ካባኻትኩም ኣውጽኡ፡ ልብኹም ድማ ንእግዚኣብሄር ኣዳልዉ፡ ንዕኡ ጥራይ ድማ ኣገልግሉ። ካብ ኢድ ፍልስጥኤማውያን ከድሕነኩም እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሳሙ​ኤ​ልም የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ቤት ሁሉ፥ “በሙሉ ልባ​ችሁ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከተ​መ​ለ​ሳ​ችሁ እን​ግ​ዶ​ችን አማ​ል​ክ​ትና ምስ​ሎ​ቻ​ቸ​ውን ከመ​ካ​ከ​ላ​ችሁ አርቁ፤ ልባ​ች​ሁ​ንም ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አቅኑ፤ እር​ሱ​ንም ብቻ አም​ልኩ፤ እር​ሱም ከፍ​ል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያን እጅ ያድ​ና​ች​ኋል” ብሎ ተና​ገ​ራ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሳሙኤልም የእስራኤልን ቤት ሁሉ። በሙሉ ልባችሁ ወደ እግዚአብሔር ከተመለሳችሁ እንግዶችን አማልክትና አስታሮትን ከመካከላችሁ አርቁ፥ ልባችሁንም ወደ እግዚአብሔር አቅኑ፥ እርሱንም ብቻ አምልኩ፤ ከፍልስጥኤማውያንም እጅ ያድናችኋል ብሎ ተናገራቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሳሙኤልም የእስራኤልን ቤት ሁሉ፥ “በፍጹም ልባችሁ ወደ ጌታ የምትመለሱ ከሆነ፥ ባዕዳን አማልክትና አስታሮትን ከመካከላችሁ አስወግዱ፤ ራሳችሁንም ለጌታ አሳልፋችሁ ስጡ፤ እርሱንም ብቻ አምልኩ፤ እርሱም ከፍልስጥኤማውያን እጅ ይታደጋችኋል።” አላቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሳመል እስራኤልያ አሳዉ ኡባዉ፥ “ኩመን ዎዛናፐ ህንተንቱ መና ጎዳኮ ስሞፐ፥ አላጋ ጾሳቱዋነ አስታሮታ ግያ ጾሳ ህንተንቱ ግዶፐ ድግተ፤ ህንተንቱ ሁጲያ መና ጎዳዉ ሼተ፤ አ ጻላላዉ ኪተትተ፤ ያቶፐ፥ እ ህንተንታ ፕልስጼማቱዋ ኩሽያፐ አሻናዋ” ያጊደ ሃሳዬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Sammeeli Israa'eeliyaa asaw ubbaw, «Kumentsaa wozanaappe hinttenttu Med'inaa Godaakko simmooppe, allaga s'oossatuwaanne Asttaaroota giyaa s'oossaa hinttenttu giddoppe diggite; hinttenttu huup'iyaa Med'inaa Godaw sheed'd'ite; Aa s'alalaw kiitettite; yaatooppe, I hinttentta Piliss's'eematuwaa kushiyaappe ashshanawaa» yaagiide haasayeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Sameeli Isra7eele deraa, «Intte kumeththa wozinappe GODAAKKO simmizaa gidikko hara eeqa xoossatanne Astaroote intte giddofe diggite; inttena GODAAS aaththi immite; izas xalla goynnite; izi inttena Filisxeemeta kusheppe kessi ekkana» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሳሜሊ ኢስራኤሌ ዴራ፥ «ኢንቴ ኩሜ ዎዚናፔ ጎዳኮ ሲሚዛ ጊዲኮ ሃራ ኤቃ ጾሳታኔ ኣስታሮቴ ኢንቴ ጊዶፌ ዲጊቴ፤ ኢንቴና ጎዳስ ኣ ኢሚቴ፤ ኢዛስ ጻላ ጎይኒቴ፤ ኢዚ ኢንቴና ፊሊስጼሜታ ኩሼፔ ኬሲ ኤካና» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳሜል እስራኤለ አሳኮ፥ “ኩመ ዎዛናፐ ህንተ ጎዳኮ ስምዳባ ግድኮ፥ አላጋ ፆሳታነ አስታሮተ ኤቃ ህንተ ግዶፈ ድግተ። ህንተናተ ጎዳስ ሼተ፤ እያ ፃላላስ ኪተትተ፤ እ ህንተና ፍልስፄመታ ኩሸፐ አሻና” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Sameeli Isra7eele asaako, “Kumetha wozanape hinte Godaako simmidaba gidiko, allaga xoossatanne Astaroote eeqa hinte giddofe diggite. Hintenatethaa Godaas sheedhite; iya xalaalas kiitetite; I hintena Filisxeemeta kushepe ashshana” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሳሙኤልም የእስራኤልን ቤት ሁሉ፣ “በፍጹም ልባችሁ ወደ እግዚአብሔር የምትመለሱ ከሆነ፣ ሌሎችን አማልክትና አስታሮትን ከመካከላችሁ አስወግዱ፤ ራሳችሁንም ለእግዚአብሔር አሳልፋችሁ ስጡ፤ እርሱንም ብቻ አምልኩ፤ እርሱም ከፍልስጥኤማውያን እጅ ይታደጋችኋል።” አላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሳሙኤልም የእስራኤልን ሕዝብ፦ “በሙሉ ልባችሁ ወደ እግዚአብሔር ከተመለሳችሁ ባዕዳን አማልክትንና ዐስታሮትን ከእናንተ ዘንድ አስወግዱ፤ ራሳችሁንም ለእግዚአብሔር አስገዙ፤ እግዚአብሔርም ከፍልስጥኤማውያን እጅ ያድናችኋል” አላቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሳሙኤል ከዓ ንዅላ ቤት እስራኤል “ንስኻትኩም ብምሉእ ልብኹም ናብ እግዚኣብሄር ትምለሱ እንተ ዄንኩም፥ ባዕዳን ኣማልኽትን ኣስታሮትን ካብ ማእኸልኩም ኣርሕቑ፤ ልብኹም ከዓ ናብ እግዚኣብሄር ኣቕንዑ፤ ንእኡ ጥራሕውን ኣምልኹ፤ ሽዑ ኻብ ኢድ ፍልስጥኤማውያን ከድሕነኩም እዩ” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ሳሙኤል ከኣ ንብዘላ ቤት እስራኤል፡ንስኻትኩም ብምሉእ ልብኹም ናብ እግዚኣብሄር ትምለሱ እንተ ዄንኹም፡ ጓኖት ኣማልኽትን ኣስታሮትን ካብ ማእከልኩም ኣርሕቑ፡ ልብኹም ከኣ ናብ እግዚኣብሄር ኣቕንዑ፡ ንእኡ ጥራይውን ኣምልኹ፡ ሽዑ ኻብ ኢድ ፍልስጥኤማውያን ኬድሕነኩም እዩ፡ ኢሉ ተዛረበ።