1 Samuel 6:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ታቦት እግዚኣብሄር ውሰድ እሞ ኣብ ዓረብያ ኣቐምጦ። ነቲ ከም መስዋእቲ በደል እትመልሰሉ ዕንቊታት ወርቂ ድማ ኣብ ጥቓኡ ኣብ ሳጹን ኣቐምጦ፤ ምእንቲ ኪኸይድ ድማ ስደዶ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእግዚአብሔርንም ታቦት ወስዳችሁ በሰረገላው ላይ አኑሩአት፤ ስለበደል መባእ ካሳ አድርጋችሁ ያቀረባችሁትን የወርቁንም ዕቃ በሣጥን ውስጥ አድርጋችሁ በታቦቷ አጠገብ አኑሩት፤ ትሄድም ዘንድ ስደዱአት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእግዚአብሔርንም ታቦት ወስዳችሁ በሰረገላው ላይ አኑሩት፤ ስለ በደልም መሥዋዕት ያቀረባችሁትን የወርቁን ዕቃ በሣጥን ውስጥ አድርጋችሁ በታቦቱ አጠገብ አኑሩት፤ ይሄድም ዘንድ ስደዱት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የጌታን ታቦት ወስዳችሁ በሠረገላው ላይ አኑሩ፤ ስለ በደልም መሥዋዕት ያቀረባችሁትን ልዩ ልዩ የወርቅ ዕቃ በሣጥን ውስጥ አድርጋችሁ በታቦቱ አጠገብ አኑሩት፤ መንገዱንም እንዲሄድ ልቀቁት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳ ታቦታ አኪደ፥ ጋርያ ቦላን ዎተ፤ ባይዙዋ ያርሾ ሺሼዳ ዎርቃ ሚሻ ሳጽንያ ግዶን የጊደ፥ ሳጽንያ ጾሳ ታቦታ ማታን ዎደ፥ እ ባና ማላ የድተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Godaa Taabootaa akkiide, gaariyaa bollan wotsite; bayzzuwaa yarshshoo shiishsheedda work'k'aa miishshaa saas'iniyaa giddon yeggiide, saas'iniyaa S'oossaa Taabootaa matan wotsiide, I baana mala yeddite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAA Caaqo Qaala Taabotaa gaareza bolla caanite; Caaqo Qaala Taabotaa millen diza saaxineza giddon intte qoho yarshos yeddiza worqqa misleta woththidi izi ba koyida ogera baana mala yeddaagite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳ ጫቆ ቃላ ታቦታ ጋሬዛ ቦላ ጫኒቴ፤ ጫቆ ቃላ ታቦታ ሚሌን ዲዛ ሳጺኔዛ ጊዶን ኢንቴ ቆሆ ያርሾስ ዬዲዛ ዎርቃ ሚስሌታ ዎዲ ኢዚ ባ ኮዪዳ ኦጌራ ባና ማላ ዬዳጊቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳ ታቦትያ ጋርያ ቦላ ዎተ፤ ናጋራ ያርሾስ ጊግስዳ ዎርቃ ክፃታነ ዎርቃ ኤጨረታ ሳፅነን የግድ ጎዳ ታቦትያ ማታን ዎድ እ ባና መላ የድተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Godaa Taabotiya gaariya bolla wothite; nagara yarshos giigisida worqa kixatanne worqa ecereta saaxinen yeggidi Godaa Taabotiya matan wothidi I baana mela yeddite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእግዚአብሔርን ታቦት ወስዳችሁ በሠረገላው ላይ አኑሩ፤ በታቦቱም አጠገብ ባለው ሣጥን ውስጥ ለበደል መሥዋዕት የምትልኩትን የወርቅ ምስሎች አስቀምጡ፤ በፈለገውም መንገድ እንዲሄድ ልቀቁት፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የእግዚአብሔርንም የቃል ኪዳን ታቦት ወስዳችሁ በሠረገላው ላይ አኑሩ፤ ስለ በደላችሁም እንዲከፈል ከእርሱ ጋር ለመላክ የሠራችሁትን ልዩ ልዩ ወርቅ በሣጥን ውስጥ አስገብታችሁ በታቦቱ ጐን አስቀምጡ፤ ሠረገላውንም መንገድ አስይዛችሁ እንዲንቀሳቀስ ተዉት። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ነቲ ታቦት እግዚኣብሄር ድማ ወሲድኩም ኣብቲ ሰረገላ ግበርዎ፤ እቲ ንመስዋእቲ በደል እትመልሱሉ ኣቕሑ ወርቂ ኸዓ ኣብ ሳፁን ጌርኩም ኣብ ጐድኑ ኣንብርዎ እሞ ይኺድ ሕደግዎ፤ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነቲ ታቦት እግዚኣብሄር ወሲድኩም ኣብቲ ሰረገላ ግበርዎ፡ እቲ ንመስዋእቲ በደል እትመልሱሉ ኣቓሑ ወርቂ ኸኣ ኣብ ሳጹን ጌርኩም ኣብ ጎቦኡ ኣንብርዎ እሞ ይኺድ ስደድዎ። |