1 Samuel 6:7 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደሓር ከኣ፡ ሓዳስ ዓረብያ ሰሪሕካ፡ ኣብ ኣርዑት ዘይተኣስራ ክልተ ጸባ ላሕሚ ውሰድ፡ ነተን ላሕሚ ድማ ኣብታ ዓረብያ ኣሲርካ ጤለ-በጊዕ ናብ ገዝአን ኣምጽእ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አሁንም ወስዳችሁ አንዲት አዲስ ሰረገላ ሥሩ፤ የሚያጠቡም፥ ቀንበር ያልተጫነባቸውን ሁለት ላሞች በሰረገላ ጥመዱአቸው፤ እንቦሶቻቸውንም ለይታችሁ ወደ ቤት መልሱአቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነርሱም አልሄዱምን? አሁንም ወስዳችሁ አንዲት ሰረገላ ሥሩ፤ የሚያጠቡም፥ ቀንበር ያልተጫነባቸውን ሁለት ላሞች በሰረገላ ጥመዱአቸው፥ እንቦሶቻቸውንም ለይታችሁ ወደ ቤት መልሱአቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ስለዚህ አዲስ ሠረገላና ቀንበር ያልተጫነባቸው ሁለት የሚያጠቡ ላሞች አዘጋጁ። ላሞቹን በሠረገላው ጥመዷቸው፤ እንቦሶቻቸውን ግን ወደ ቤት መልሷቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ሀእ እት ኦራ ጋርያ ጊግስተ፤ ቃምባራይ ኡንቱንቱ ሞርግያን ዎ ኤረና፥ ንያ ላኡ ሚዛቱዋ ሄ ጋርያን ዋጽተ፤ ሽን ማራቱዋ ኡንቱንቱፐ ዱደ ሶይ አፍተ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Ha"i itti ooratsa gaariyaa giigissite; k'ambbaray unttunttu morggiyaan wod'd'i erenna, d'antsiyaa laa"u miizzatuwaa he gaariyan waas'ite; shin maratuwaa unttunttuppe duutsiide soy afite. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas ooraththa gaarenne qambaray istta morggen wodhdhontta nam7u dhanththiza miizata giigsite; gaareza bolla waaxite; istta marata gidikko soo zaarite. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ኦራ ጋሬኔ ቃምባራይ ኢስታ ሞርጌን ዎንታ ናምኡ ንዛ ሚዛታ ጊግሲቴ፤ ጋሬዛ ቦላ ዋጺቴ፤ ኢስታ ማራታ ጊዲኮ ሶ ዛሪቴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀእ እስ ኦራ ጋረ ጊግስተ፤ ቃምባራ ዎቦና ናምኡ ንያ ሚዛታ ሄ ጋርያን ዋፅተ፤ ሽን ማራታ ኤንታፈ ዱድ ሶን አሽተ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ha77i issi ooratha gaare giigisite; qambara wothiboona nam7u dhanthiya miizata he gaariyan waaxite; shin marata entafe duuthidi son ashshite. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ስለዚህ አዲስ ሠረገላና ቀንበር ያልተጫነባቸው ሁለት የሚያጠቡ ላሞች አዘጋጁ። ላሞቹን በሠረገላው ጥመዷቸው፤ እንቦሶቻቸውን ግን ወደ ቤት መልሷቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ አዲስ ሠረገላና ቀንበር ያልተጫነባቸው ሁለት ጥጆችን አዘጋጁ፤ ጥጆቹን ጠምዳችሁ ሠረገላው የሚሳብበትን ጫፍ በቀንበሩ ላይ እሰሩት፤ እንቦሶቻቸውንም ወደ በረት መልሱ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ሕዚ ኸዓ ሓደ ሓድሽ ሰረገላ ሰሪሕኹም፥ በርዑት ተቘሪነን ዘይፈልጣ ኽልተ ዘጥብዋ ኣላሕም ውሰዱ እሞ፥ ነተን ኣላሕም ኣብቲ ሰረገላ ፅመድወን፤ ነተን ብተያተን ከዓ ፈሊኹም ካብ ድሕሪአን ናብ ቤት ምለስወን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሕጂ ኸኣ ሓደ ሓድሽ ሰረገላ ሰሪሕኩም፡ ኣርዑት ዘይተሰቕለን፡ ዜጥብዋ ክልተ ላም ውሰዱ እሞ፡ ነተን ኣሓ ኣብቲ ሰረገላ ቑረንወን፡ ነተን ኣባትየን ከኣ ካብ ድሕረኤን ናብ ቤት ምለስወን። |