1 Samuel 6:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለምንታይ ደኣ ከምቲ ግብጻውያንን ፈርኦንን ልቦም ዘትረሩ ልብኹም ትትርሩ፧ ኣብ መንጎኦም ብተኣምራት ክሰርሕ ከሎ ህዝቢ ክግዕዝን ክግዕዝን ኣይፈቐዱን ድዮም?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ግብ​ጻ​ው​ያ​ንና ፈር​ዖ​ንም ልባ​ቸ​ውን እን​ዳ​ጸኑ ልባ​ች​ሁን ለምን ታጸ​ና​ላ​ችሁ? በተ​ዘ​ባ​በ​ቱ​ባ​ቸው ጊዜ ያወ​ጡ​አ​ቸው አይ​ደ​ሉ​ምን? እነ​ር​ሱም አል​ሄ​ዱ​ምን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ግብጻውያንና ፈርዖንም ልባቸውን እንዳጸኑ ልባችሁን ለምን ታጸናላችሁ? እግዚአብሔር ኃይሉን ካደረገባቸው በኋላ ያወጡአቸው አይደሉምን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ግብፃውያንና ፈርዖን እንዳደረጉት ልባችሁን የምታደነድኑት ለምንድን ነው? እነርሱ እስራኤላውያንን የለቀቋቸው እርሱ በጽኑ ከቀጣቸው በኋላ አይደለምን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ግብጼ አሳቱነ ኡንቱንቱ ካቲ ዞርያ አከናን እጼዳዋዳን፥ ህንተንቱ አያዉ ዞርያ አከናን እጺቴ? ጾሳይ ኡንቱንታ ኢሲደ ሙርና፥ ኡንቱንቱ እስራኤላቱዋ ባረንቱ ኦግያ ባና ማላ የድበይክኖየ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Gibs'e asatuunne unttunttu kaatii zoriyaa akkenan is's'eeddawaadan, hinttenttu ayaw zoriyaa akkenan is's'iitee? S'oossay unttuntta iissiide murina, unttunttu Israa'eelatuwaa barenttu ogiyaa baana mala yeddibeykkinoyye?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Intte Gibxe dere malanne Gibxe kawo mala intte wozina ays shuchchaseetii? Istti Isra7eele asaa yeddiday Xoossay istta bolla wolqqama hanqo gaththiin gidennee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢንቴ ጊብጼ ዴሬ ማላኔ ጊብጼ ካዎ ማላ ኢንቴ ዎዚና ኣይስ ሹቻሴቲ? ኢስቲ ኢስራኤሌ ኣሳ ዬዲዳይ ጾሳይ ኢስታ ቦላ ዎልቃማ ሃንቆ ጋን ጊዴኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ግብፀ አሳይነ ኤንታ ካዎይ ዞረ ኤኮና እፅዳይሳዳ ህንተ አይስ ዞረ ኤከከቲ? ጎዳይ ኤንታ ዳሮ ሴርን እስራኤለት ባንታ ኦግያ ባና መላ የድቦኮና?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Gibxe asaynne enta kawoy zore ekonna ixidaysada hinte ayis zore ekeketii? Goday enta daro seerin Isra7eeleti banta ogiya baana mela yeddibookona?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንደ ግብፃውያንና እንደ ፈርዖን ልባችሁን የምታደነድኑት ለምንድን ነው? እነርሱም እስራኤላውያንን የለቀቋቸው እግዚአብሔር በጽኑ ከቀጣቸው በኋላ አይደለምን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የግብጽ ንጉሥና ግብጻውያን እንዳደረጉት ስለምን ልባችሁን ታደነድናላችሁ? እስራኤላውያን የግብጽን ምድር ለቀው የወጡት፥ እግዚአብሔር ግብጻውያንን በብርቱ ከቀጣቸው በኋላ አልነበረምን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ከምቲ ግብፃውያንን ፈርዖንን ልቦም ዘትረሩ፥ ስለ ምንታይ ልብኹም ተትርሩ ኣለኹም? እግዚኣብሄር ንኣኣቶም ብብርቱዕ ምስ ቀፅዖምዶ ኣይኮነን ክኸዱ ዝሓደግዎም እሞ፥ ንሳቶም ድማ ዝኸዱ?
Amharic Tigrinya 2011 ከምቲ ግብጻውያንን ፈርኦንን ልቦም ዘትረሩ፡ ስለምንታይ ልብኹም ተትርሩ ኣሎኹም ኣባታቶም ሓይሊ ምስ ገበረ ደይኰኑን ይኺዱ ዝሐደግዎም፡ ንሳቶም ድማ ዝኸዱ