1 Samuel 6:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሳቶም ድማ፡ ታቦት ኣምላኽ እስራኤል እንተ ሰዲድካዮ፡ ባዶ ኣይትስደዶ። ብዝዀነ ይኹን መገዲ ግና መስዋእቲ በደል መልሰሉ። ሽዑ ክትሓውዩ ኢኹም፡ ስለምንታይ ኢዱ ካባኻትኩም ከም ዘይተመንዝዐት ድማ ክፍለጠኩም እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ር​ሱም፥ “የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን አም​ላክ የቃል ኪዳ​ኑን ታቦት ብት​ሰ​ድ​ዱ​አት ስለ አሳ​ዘ​ና​ች​ሁ​አት የበ​ደል መባእ ስጡ እንጂ ባዶ​ዋን አት​ስ​ደ​ዱ​አት፤ የዚ​ያን ጊዜም ትፈ​ወ​ሳ​ላ​ችሁ፤ ስር​የ​ትም ይደ​ረ​ግ​ላ​ች​ኋል፤ አለ​ዚያ ግን የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እጅ ከእ​ና​ንተ አይ​ር​ቅም” አሉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነርሱም። የእስራኤልን አምላክ ታቦት ብትሰድዱ የበደል መሥዋዕት መልሱለት እንጂ ባዶውን አትስደዱት፥ የዚያን ጊዜም ትፈወሳላችሁ፤ እጁም ከእናንተ አለመራቁ ስለ ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ አሉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነርሱም፥ “የእስራኤልን አምላክ ታቦት የምትመልሱ ከሆነ ከበደል መሥዋዕት ጋር ስደዱት እንጂ ባዶውን አትስደዱት፤ በዚያን ጊዜ ትፈወሳላችሁ፤ እጁም ከእናንተ ላይ ለምን እንዳልተነሣ ታውቃላችሁ” አሏቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኡንቱንቱ፥ “እስራኤልያ ጾሳ ታቦታ ጉየ የድያዋ ግዶፐ፥ መላ የዶፕተ፤ አይ ሀኒደነ ህንተንቱ ባይዙዋ ያርሹዋ አዉ የድተ፤ ያቶፐ፥ ህንተንቱ ፓጻና፤ አ ኩሺ ህንተንቱ ቦላፐ አያዉ ክችቤነንቶካ ህንተንቱ ኤራና” ያጊደ ዛሬድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Unttunttu, «Israa'eeliyaa S'oossaa Taabootaa guyye yeddiyaawaa gidooppe, mela yeddoppite; ay haniidenne hinttenttu bayzzuwaa yarshshuwaa aw yeddite; yaatooppe, hinttenttu pas'ana; Aa kushii hinttenttu bollappe ayaw kichchibeennenttokka hinttenttu erana» yaagiide zaareeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isttika, «Isra7eele Xoossa Caaqo Qaala Taabotaa intte zaarizaa gidikko qohos shiiqiza yarshora issi bolla gaththi yeddite attiin coo mela yeddofte; he wode intte paxana; iza kushey intte bolla ays deexxidaakko intte erana» gida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲካ፥ «ኢስራኤሌ ጾሳ ጫቆ ቃላ ታቦታ ኢንቴ ዛሪዛ ጊዲኮ ቆሆስ ሺቂዛ ያርሾራ ኢሲ ቦላ ጋ ዬዲቴ ኣቲን ጮ ሜላ ዬዶፍቴ፤ ሄ ዎዴ ኢንቴ ፓጻና፤ ኢዛ ኩሼይ ኢንቴ ቦላ ኣይስ ዴጺዳኮ ኢንቴ ኤራና» ጊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ዛሪድ፥ “እስራኤለ ፆሳ ታቦትያ ጉየ የድሸ መላ ኩሸ የዶፍተ። አይ ሀንድካ ናጋራ ያርሾራ የድተ። ሄሳ ኦኮ ህንተ ፓፃና፤ እያ ኩሸይ ህንተ ቦላፈ አይስ ክችቦናኮ ህንተ ኤራና” ያግዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti zaaridi, “Isra7eele Xoossaa Taabotiya guye yeddishe mela kushe yeddofite. Ay hanidika nagara yarshora yeddite. Hessa oothiko hinte paxana; iya kushey hinte bollafe ayis kichiboonako hinte erana” yaagidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነርሱም፣ “የእስራኤልን አምላክ ታቦት የምትመልሱ ከሆነ ከበደል መሥዋዕት ጋር ስደዱት እንጂ ባዶውን አትስደዱት፤ በዚያ ጊዜ ትፈወሳላችሁ፤ እጁም ከእናንተ ላይ ለምን እንዳልተነሣ ታውቃላችሁ” አሏቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እነርሱም እንዲህ ሲሉ መለሱላቸው፤ “የእስራኤልን አምላክ የቃል ኪዳን ታቦት መልሳችሁ ለመላክ ብትፈልጉ፥ ስለ በደላችሁ የሚከፈል ስጦታ አብራችሁ መላክ ይገባችኋል፤ የቃል ኪዳኑ ታቦት ያለ ምንም ስጦታ ተመልሶ መሄድ የለበትም፤ በዚህም ዐይነት እናንተ ከሕመማችሁ ትፈወሳላችሁ፤ እርሱ እናንተን በብርቱ የቀጣበትንም ምክንያት ልታውቁ ትችላላችሁ።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሳቶም ድማ “ንታቦት ኣምላኽ እስራኤል እንተ ሰደድኩምዎ፥ ጥራሑ ኣይትስደድዎ፤ መስዋእቲ በደል ደኣ ምለሱሉ፤ ሽዑ ኽትፍወሱ ኢኹም፤ ብብርቱዕ ዝቐፅዐኩምውን ብምንታይ ምኽንያት ምዃኑ ኽፍለጠኩም እዩ” ኢሎም መለሱሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ንሳቶም ድማ፡ ንታቦት ኣምላኽ እስራኤል እንተ ሰደድኩምዎ፡ ጥራዩ ኣይትስደድዎ፡ መስዋእቲ በደል ደኣ ምለሱሉ፡ ሽዑ ኽትፍወሱ ኢኹም፡ ኢዱውን ካባኻትኩም ዘይምግላሳ ብምንታይ ምኽንያት ምዃኑ ኺፍለጠኩም እዩ፡ በሉ።