1 Samuel 6:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ሰብ ቤት-ሸመሽ፡ ኣብ ቅድሚ እዚ ቅዱስ እግዚኣብሄር ኣምላኽ መን ደው ክብል ይኽእል፧ ካባናከ ናብ መን ኪድይብ እዩ፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የቤትሳሚስም ሰዎች፥ “በዚህ በቅዱሱ አምላክ በእግዚአብሔር ፊት ማለፍ ማን ይችላል? የእግዚአብሔር ታቦት ከእኛ ወጥታ ወደ ማን ትሄዳለች?” አሉ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የቤትሳሚስም ሰዎች። በዚህ በቅዱስ አምላክ በእግዚአብሔር ፊት መቆም ማን ይችላል? ከእኛስ ወጥቶ ወደ ማን ይሄዳል? አሉ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የቤትሼሜሽም ሰዎች፥ “ታዲያ በዚህ ቅዱስ አምላክ በጌታ ፊት ማን መቆም ይችላል? ታቦቱስ ከዚህ ወጥቶ ወደ ማን ይሂድ?” አሉ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ ቤት-ሸመሻ አሳይ፥ “መና ጎዳ ስንን፥ ሀ ጌሻ ጾሳ ስንን ኦን ኤቃናዉ ዳንዳዪ? ታቦታይነ ኑፐ ፑደ ኦኮ ባኔ?” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, Beeti-Shemesha asay, «Med'inaa Godaa sintsan, ha geeshsha S'oossaa sintsan ooni ek'k'anaw danddayii? Taabootaynne nuuppe pude ookko baanee?» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas Beeti-Shemishe asay, «Histtiin hayssa GODAA, geeshsha Xoossaa sinththan eqqanaas dandayzay oonee? Caaqo Qaala Taabotazi hayssafe kezidi oonakko baanee?» gida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ቤቲ-ሼሚሼ ኣሳይ፥ «ሂስቲን ሃይሳ ጎዳ፥ ጌሻ ጾሳ ሲንን ኤቃናስ ዳንዳይዛይ ኦኔ? ጫቆ ቃላ ታቦታዚ ሃይሳፌ ኬዚዲ ኦናኮ ባኔ?» ጊዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ቤት-ሳሜሳ አሳይ፥ “ጎዳ ስንን፥ ሀ ጌሻ ፆሳ ስንን ኦን ኤቃናዉ ዳንዳኢ? ታቦተይ ኑፐ ከይድ ኦደኮ ባኔ?” ያግዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, Beet-Sameesa asay, “Godaa sinthan, ha geeshsha Xoossaa sinthan ooni eqanaw danda7ii? Taabotey nuupe keyidi oodeko baanee?” yaagidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የቤትሳሚስም ሰዎች፣ “ታዲያ በዚህ ቅዱስ አምላክ በእግዚአብሔር ፊት ማን መቆም ይችላል? ታቦቱስ ከዚህ ወጥቶ ወደ ማን ይሂድ?” አሉ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህም የቤትሼሜሽ ሰዎች “በዚህ ቅዱስ አምላክ በእግዚአብሔር ፊት ማን መቆም ይችላል? ታቦቱስ ከእኛ ወጥቶ ወደ ማን ይሄዳል?” አሉ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ሰብ ቤት ሳሚስ ከዓ “ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር፥ ኣብ ቅድሚ እዝ ቅዱስ ኣምላኽ እዙይ፥ መን ክቐውም ይኽእል? እዝ ታቦትከ ኻባና ወፂኡ ናብ መን ክኸይድ እዩ?” በሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ሰብ ቤትሸመሽ ከኣ፡ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር፡ እዚ ቅዱስ ኣምላኽ፡ መን ኪቐውም ይኽእል ካባናኸ ናብ መን ኪድይብ እዩ በሉ። |