1 Samuel 6:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሰብ ቤት-ሸሜሽ ድማ ናብ ታቦት እግዚኣብሄር ስለ ዝጠመቱ ስዓሮም፡ እወ፡ ስሳን ሓሙሽተን ሰብ እቲ ህዝቢ ስዒሩ። ጭፍጨፋ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የኢ​ያ​ኮ​ንዩ ልጆ​ችም የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን የቃል ኪዳን ታቦት ተመ​ል​ክ​ተው ከቤ​ት​ሳ​ሚስ ሰዎች ጋር አል​ተ​ቀ​በ​ሉ​አ​ትም፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ከሕ​ዝቡ አም​ስት ሺህ ሰባ ሰዎ​ችን መታ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሕዝ​ቡን በታ​ላቅ ግዳይ ስለ መታ ሕዝቡ አለ​ቀሱ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ወደ እግዚአብሔርም ታቦት ውስጥ ተመልክተዋልና የቤትሳሚስን ሰዎች መታ፤ በሕዝቡም ከአምስት ሺህ ሰው ሰባ ሰዎችን መታ፤ እግዚአብሔርም ሕዝቡን በታላቅ ግዳይ ስለ መታ ሕዝቡ አለቀሰ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታም ከቤትሼሜሽ ሰዎች ጥቂቱን መታ፤ ምክንያቱም ወደ ጌታ ታቦት ውስጥ በመመልከታቸው ነበር። ከመካከላቸው ሰባ ሰዎችን ገደለ፤ ጌታ እጅግ ስለ መታቸውም ሕዝቡ አለቀሱ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ጾሳይ ቤት-ሸመሻ አሳፐ አማሬዳዋንታ ሾጬዳ፤ ኡንቱንቱፐ ላፑን ታሙዋ ዎዳ፤ አያዉ ጎፐ፥ ኡንቱንቱ መና ጎዳ ታቦታ ግዶ ጼሌድኖ። መና ጎዳይ ኡንቱንቱ አሳ ሱፑ ኦዳ ድራዉ፥ አሳይ ዬኬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin S'oossay Beeti-Shemesha asaappe amareedawantta shoc'eedda; unttunttuppe laappun tammuwaa wod'eedda; ayaw gooppe, unttunttu Med'inaa Godaa Taabootaa giddo s'eelleeddino. Med'inaa Goday unttunttu asaa suppu ootseedda diraw, Asay yeekkeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin Beeti-Shemishe asay GODAA Caaqo Qaala Taabotaa qaari be7ida gishshas istta giddofe guuththata shocidi 70 asata wodhides; GODAY istta keehi shocida gishshas derey yeekkides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ቤቲ-ሼሚሼ ኣሳይ ጎዳ ጫቆ ቃላ ታቦታ ቃሪ ቤኢዳ ጊሻስ ኢስታ ጊዶፌ ጉታ ሾጪዲ 70 ኣሳታ ዎዴስ፤ ጎዳይ ኢስታ ኬሂ ሾጪዳ ጊሻስ ዴሬይ ዬኪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ኤንቲ ጎዳ ታቦትያስ ግዶ ባጋ በእዳ ግሾ ጎዳይ ቤት-ሳሜሳ አሳፐ ላፑን ታሙ አሳታ ዎስ። ጎዳይ ኤንታፈ ዳሮ አሳ ዎዳ ግሾ አሳይ ዬክዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin enti Godaa Taabotiyas giddo baggaa be7ida gisho Goday Beet-Sameesa asaape laapun tammu asata wodhis. Goday entafe daro asaa wodhida gisho asay yeekidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ነገር ግን እግዚአብሔር ከቤትሳሚስ ሰዎች ጥቂቱን መታ፤ ወደ እግዚአብሔር ታቦት ውስጥ ተመልክተዋልና ከመካከላቸው ሰባ ሰዎችን ገደለ፤ እግዚአብሔር እጅግ ስለ መታቸውም ሕዝቡ አለቀሰ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የታቦቱን ውስጣዊ ክፍል በመመልከታቸው እግዚአብሔር ተቈጥቶ ከቤት ሼሜሽ ሰዎች መካከል ሰባ ሰዎችን ገደለ፤ እግዚአብሔርም ይህን ሁሉ እልቂት በመካከላቸው በማድረጉ የቤት ሼሜስ ሰዎች በማዘን አለቀሱ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብ ሰብ ቤት ሳሚስ ናብ ውሽጢ እቲ ታቦት እግዚኣብሄር ስለ ዝጠመቱ ቐሰፎም፤ ካብቲ ህዝቢ ድማ ኻብ ሓሙሽተ ሽሕ፥ ሰብዓ ሰብ ቀተለ። እግዚኣብሄር ነቲ ህዝቢ ብብርቱዕ መቕሰፍቲ ስለ ዝቐሰፎ ድማ እቶም ህዝቢ በኸዩ።
Amharic Tigrinya 2011 ካብ ሰብ ቤትሸመሽ ድማ ናብ ውሽጢ እቲ ታቦት ስለ ዝጠመቱ ቐዘፎም እሞ፡ ካብቲ ህዝቢ ሰብዓ ሰብ ቀተለ። እግዚኣብሄር ነቲ ህዝቢ ብብርቱዕ መቕዘፍቲ ስለ ዝቐዘፎ ድማ እቶም ህዝቢ ሐዘኑ።