1 Samuel 6:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ኣእዋም ወርቂ ድማ፡ ከከም ቍጽሪ ኵለን ከተማታት ፍልስጥኤማውያን ናይቶም ሓሙሽተ መሳፍንቲ፡ ኣብ ሓጹር ከተማታትን ናይ ገጠራት ዓድታትን፡ ክሳዕ እቲ ታቦት ዘቐመጡላ ዓብዪ እምኒ ኣቤል ኣምላኽ እዚ እምኒ እዚ ክሳዕ ሎሚ ኣብ መሬት እያሱ እቲ ቤት-ሸማዊ ተሪፉ ኣሎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የወ​ር​ቁም አይ​ጦች ቍጥር ለአ​ም​ስቱ የፍ​ል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያን አለ​ቆች እንደ ነበ​ሩት ከተ​ሞች ሁሉ ቍጥር እን​ዲሁ ነበረ፤ እነ​ር​ሱም እስከ ታላቁ ድን​ጋይ የሚ​ደ​ርሱ ቅጥር ያላ​ቸው ከተ​ሞ​ችና የፌ​ር​ዜ​ዎን መን​ደ​ሮች ናቸው። በዚ​ህም ድን​ጋይ ላይ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ታቦት አስ​ቀ​መጡ፤ ድን​ጋ​ዩም እስከ ዛሬ ድረስ በቤ​ት​ሳ​ሚ​ሳ​ዊው በኦ​ሴዕ እርሻ አለ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አንዲቱ ለአቃሮን የወርቁም አይጦች ቍጥር ለአምስቱ የፍልስጥኤማውያን አለቆች እንደ ነበሩት ከተሞች ሁሉ ቍጥር እንዲሁ ነበረ፤ እነርሱም እስከ ታላቁ ድንጋይ የሚደርሱ ከተሞችና መንደሮች ናቸው። በዚህም ድንጋይ ላይ የእግዚአብሔርን ታቦት አስቀመጡ፥ ድንጋዩም እስከ ዛሬ ድረስ በቤትሳሚሳዊው በኢያሱ እርሻ አለ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የወርቅ ዐይጦቹም ቍጥር፥ አምስቱ የፍልስጥኤም ገዢዎች በሚያስተዳድሯቸው የተመሸጉ ከተሞችና ከእነዚህ ውጭ ባሉት መንደሮቻቸው ቍጥር ልክ ነው። በቤትሼሜሻዊው በኢያሱ እርሻ ውስጥ የጌታን ታቦት ያስቀመጡበት ያ ትልቅ ቋጥኝ እስከ ዛሬ ምስክር ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዎርቃ ኤጨረቱ ፓይዱ ፕልስጼማ ካፓቱ እቼሻቶ ደእያ ግምበቴዳ ካታማቱነ ግምበትቤና ሞቱ ኡባ ኬሻ። ኡንቱንቱ መና ጎዳ ታቦታ ዎዳ ዎልቃማ ዛላይ፥ ቤት-ሸመሽያ ኢያሱ ጋደን ደእያዌ ሀቼ ጋካናዉካ ሄዎ ማርካ ግዲደ ደኤ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Work'k'aa ec'eretuu paydu Piliss's'eema kaappatuu ichcheshatoo de'iyaa gimbbetteedda katamatuunne gimbbettibeenna mootsatuu ubbaa keeshshaa. Unttunttu Med'inaa Godaa Taabootaa wotseedda wolk'k'aama zaallay, Beeti-Shemeshiyaa Iyyaasu gaden de'iyaawe hachche gakkanawukka hewoo markka gidiide de'ee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Worqqafe oosettida ecere misleta qooday, ichchashu Filisxeeme ayssizayti haariza katamatanne isttafe karera diza gutata qooda likke. Beeti-Saamise dere as Iyaaso gaden GODAA Caaqo Qaala Taabotaa istti iza bolla woththida wogga zaallazi hach gakkanaaska markka.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዎርቃፌ ኦሴቲዳ ኤጬሬ ሚስሌታ ቆዳይ፥ ኢቻሹ ፊሊስጼሜ ኣይሲዛይቲ ሃሪዛ ካታማታኔ ኢስታፌ ካሬራ ዲዛ ጉታታ ቆዳ ሊኬ። ቤቲ-ሳሚሴ ዴሬ ኣስ ኢያሶ ጋዴን ጎዳ ጫቆ ቃላ ታቦታ ኢስቲ ኢዛ ቦላ ዎዳ ዎጋ ዛላዚ ሃች ጋካናስካ ማርካ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዎርቃ ኤጨረታ ታይቦይ ፍልስፄመ ሀላቃታ እቻሻይ ደእያ ግምበትዳ ካታማታነ ሄራን ደእያ ጉታታ ታይቡዋ መላ። ቤት-ሳሜሳን ደእያ እያሱ ጌተትያ ኡራ ጋደን ጎዳ ታቦትያ ዎዳ ግታ ሹቻይ ሀች ጋካናዉ ማርካ ግድድ ደኤስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Worqa ecereta tayboy Filisxeeme halaqata ichashay de7iya gimbetida katamatanne heeran de7iya gutata taybuwa mela. Beet-Sameesan de7iya Iyyasu geetetiya uraa gaden Godaa Taabotiya wothida gita shuchay hachi gakanaw marka gididi de7ees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የወርቅ ዐይጦቹም ቍጥር፣ አምስቱ የፍልስጥኤም ገዦች በሚያስተዳድሯቸው የተመሸጉ ከተሞችና ከእነዚህ ውጭ ባሉት መንደሮቻቸው ቍጥር ልክ ነው። በቤትሳሚሳዊው በኢያሱ ዕርሻ ውስጥ የእግዚአብሔርን ታቦት ያስቀመጡበት ያ ትልቅ ድንጋይ እስከ ዛሬ ምስክር ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንዲሁም ከተላኩት መካከል በተመሸጉ ከተሞችና ቅጽር ባልተሠራላቸው መንደሮች ሆነው አምስቱ የፍልስጥኤም ገዢዎች በሚያስተዳድሩት በእያንዳንዱ ከተማ ስም በአይጥ አምሳል የተሠሩ አምስት የወርቅ እንክብሎች ነበሩ። በቤትሼሜሽ በሚኖረው በኢያሱ እርሻ ውስጥ የእግዚአብሔርን ታቦት ያኖሩበትም ታላቅ ቋጥኝ እስከ ዛሬ ድረስ ምስክር ሆኖ ይታያል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እተን ብወርቂ ዝተሰርሓ ኣናፁ ድማ ኻብተን ዕሩዳት ከተማታት ጀሚረን ክሳዕ ቝሸታት፥ ብቝፅሪ ዅለን እተን ሓሙሽተ ኸተማታት ኣሕሉቕ ፍልስጥኤማውያን ዝተልኣኻ ነበራ። እቲ ታቦት እግዚኣብሄር ዝተቐመጦ ዓብዪ እምኒ፥ እቲ ኽሳዕ ሎሚ ኣብ ግራት ኢያሱ በዓል ቤት ሳሚስ ዘሎ ምስክር እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እተን ኣናጹ ወርቂ ድማ ከም ቊጽሪ ዂለን ናይቶም ሓሙሽተ ሹማምቲ ኸተማታት ፍልስጥኤማውያን እየን፡ ካብተን ዕሩዳት ከተማታት ጀሚረን ክሳዕ ኣቑሻት እታ ሃገር፡ ክሳዕ እቲ ታቦት እግዚኣብሄር እተቐመጦ ዓብዪ እምኒ፡ ንሱ ኸኣ ክሳዕ ሎሚ ኣብ ግራት እያሱ በዓል ቤትሸመሽ ኣሎ።