1 Samuel 6:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እተን ፍልስጥኤማውያን ከም መስዋእቲ በደል ናብ እግዚኣብሄር ዝመለስወን ማዕጺድ ወርቂ እዚኣ እየን። ንኣሽዶድ ሓንቲ፡ ንጋዛ ሓንቲ፡ ንኣሽቃሎን ሓንቲ፡ ጋት ሓንቲ፡ ንኤክሮን ሓንቲ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ፍልስጥኤማውያንም ስለ በደል መባእ ለእግዚአብሔር ያቀረቡአቸው የሰውነታቸው ምሳሌ የወርቅ እባጮች እነዚህ ናቸው፦ አንዲቱ ለአዛጦን፥ አንዲቱም ለጋዛ፥ አንዲቱም ለአስቀሎና፥ አንዲቱም ለጌት፥ አንዲቱም ለአቃሮን። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ፍልስጥኤማውያን ስለ በደል መሥዋዕት ለእግዚአብሔር ያቀረቡአቸው የወርቅ እባጮች እነዚህ ናቸው፤ አንዲቱ ለአዛጦን፥ አንዲቱም ለጋዛ፥ አንዲቱም ለአስቀሎና፥ አንዲቱ ለጌት፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ፍልስጥኤማውያን ስለ በደል መሥዋዕት ለጌታ የላኳቸው የወርቅ ዕባጮች እነዚህ ናቸው፤ አንዱ ስለ አሽዶድ፥ አንዱ ስለ ጋዛ፥ አንዱ ስለ አስቀሎና፥ አንዱ ስለ ጌት፥ አንዱ ስለ ዔቅሮን የቀረቡ ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ፕልስጼማ አሳቱ ባይዙዋ ያርሹዋ መና ጎዳዉ ኪቴዳ ዎርቃ ጋፋቱ አሽዶዳ፥ ጋዛ፥ አስቃሎና፥ ጋታነ ኤቅሮና ጌተትያ ኡንቱንታ እቼሹ ካታማቱዋ ሱንን እቱዋ እቱዋ ኪቴዳዋንታ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Piliss's'eema asatuu bayzzuwaa yarshshuwaa Med'inaa Godaw kiitteedda work'k'aa gaafatuu Ashddooda, Gaaza, Ask'k'aloona, Gaatanne Ek'iroona geetettiyaa unttuntta ichcheshu katamatuwaa suntsan ittuwaa ittuwaa kiitteeddawantta. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Filisxeemeti qoho yarshos giidi GODAAS yeddida kixa mislen oosettida worqqati issoy Ashdoode gishshas, issoy Gaaza gishshas, issoy Asqeloona gishshas, issoy Geete gishshassinne issoy Aqaroone gishshas shiiqidayta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ፊሊስጼሜቲ ቆሆ ያርሾስ ጊዲ ጎዳስ ዬዲዳ ኪጻ ሚስሌን ኦሴቲዳ ዎርቃቲ ኢሶይ ኣሽዶዴ ጊሻስ፥ ኢሶይ ጋዛ ጊሻስ፥ ኢሶይ ኣስቄሎና ጊሻስ፥ ኢሶይ ጌቴ ጊሻሲኔ ኢሶይ ኣቃሮኔ ጊሻስ ሺቂዳይታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዎርቃ ክፃት ፍልስፄመ ሀላቃት ናጋራ ያርሾ ኦድ ጎዳስ ኪትዳ አሽዶዳ፥ ጋዛ፥ አስቃሎና፥ ጋተነ ኤቅሮና ጌተትያ እቻሹ ካታማታ ሱንን እሱዋ እሱዋ እምዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Worqa kixati Filisxeeme halaqati nagara yarsho oothidi Godaas kiitida Ashdooda, Gaaza, Asqaloona, Gaatenne Eqroona geetetiya ichashu katamata sunthan issuwa issuwa immidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ፍልስጥኤማውያን ስለ በደል መሥዋዕት ለእግዚአብሔር የላኳቸው የወርቅ ዕባጮች አንዱ ስለ አሽዶድ፣ አንዱ ስለ ጋዛ፣ አንዱ ስለ አስቀሎና፣ አንዱ ስለ ጌትና አንዱ ስለ አቃሮን የቀረቡ ናቸው፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለ በደላቸው የሚከፈሉ ስጦታዎች ይሆኑ ዘንድ ፍልስጥኤማውያን ለእግዚአብሔር የላኩአቸው በእባጮች አምሳል የተሠሩ አምስት የወርቅ እንክብሎች አሽዶድ፥ ጋዛ፥ አስቀሎና፥ ጋትና ዔቅሮን ተብለው በሚጠሩት ከተሞቻቸው ስም የተላኩ ነበሩ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ፍልስጥኤማውያን ንእግዚኣብሄር ንመስዋእቲ በደል ዝመለሱሉ ኻብ ወርቂ ዝተሰርሐ ምስሊ ሕበጥ፥ ሓደ ብስም ኣዛጦን፥ ሓደ ብስም ጋዛ፥ ሓደ ብስም ኣስቀሎና፥ ሓደ ብስም ጌት፥ ሓደ ብስም ኣቃሮን ዝተልኣኸ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ፍልስጥኤማውያን ንእግዚኣብሄር ንመስዋእቲ በደል ዝመለሱሉ ሕበጥ ወርቂ ኸኣ እዚ እዩ፡ ሓደ ንኣሽዶድ፡ ሓደ ንጋዛ፡ ሓደ ንኣስቀሎን፡ ሓደ ንጋት፡ ሓደ ንዔቃሮን። |