1 Samuel 6:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ህዝቢ ቤት-ሸመሽ ድማ ኣብ ጐልጐል ዓጺድ ስርናይ ይዓጽዱ ነበሩ፣ ኣዒንቶም ኣልዒሎም ድማ ነቲ ታቦት ረኣይዎ፡ ምስ ረኣይዎ ድማ ተሓጐሱ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የቤ​ት​ሳ​ሚስ ሰዎ​ችም በእ​ርሻ ውስጥ ስንዴ ያጭዱ ነበር፤ ዐይ​ና​ቸ​ው​ንም ከፍ አድ​ር​ገው የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ታቦት አዩ፤ ደስ ብሎ​አ​ቸ​ውም ተቀ​በ​ሉ​አት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የቤትሳሚስ ሰዎችም በሸለቆው ውስጥ ስንዴ ያጭዱ ነበር፤ ዓይናቸውንም ከፍ አድርገው ታቦቱን አዩ፥ በማየታቸውም ደስ አላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚህ ጊዜ የቤትሼሜሽ ሰዎች በሸለቆው ውስጥ ስንዴአቸውን ያጭዱ ነበር፤ ቀና ብለው ሲመለከቱም ታቦቱን በማየታቸው በጣም ደስ አላቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቤት-ሸመሻ አሳቱ ሄ ዎደ ዎምባን ዛርጋ ጫኪኖ፤ ኡንቱንቱ ፑደ ቁ ግ ጼሊደ፥ ታቦታ በኢደ ናሸቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Beeti-Shemesha asatuu he wode wombban zarggaa c'akkiino; unttunttu pude d'ok'k'u gi s'eelliide, Taabootaa be'iide nashetteeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode Beeti-Shemishe asay zulle giddon bantta gistte cakkishe deettes; istti dhoqqu gi Caaqo Qaala Taabotaa be7idi keehi ufayettida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ቤቲ-ሼሚሼ ኣሳይ ዙሌ ጊዶን ባንታ ጊስቴ ጫኪሼ ዴቴስ፤ ኢስቲ ቁ ጊ ጫቆ ቃላ ታቦታ ቤኢዲ ኬሂ ኡፋዬቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቤት-ሳሜሳ አሳይ ሄ ዎደ ዛንጋራን ግስተ ጫኮሶና፤ ኤንቲ ቁ ግድ ፄልድ፥ ታቦትያ በእድ ኡፋይትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Beet-Sameesa asay he wode zangaaran giste cakoosona; enti dhoqu gidi xeellidi, Taabotiya be7idi ufaytidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚህ ጊዜ የቤትሳሚስ ሰዎች በሸለቆው ውስጥ ስንዴአቸውን ያጭዱ ነበር፤ ቀና ብለው ሲመለከቱም ታቦቱን በማየታቸው በጣም ደስ አላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የቤትሼሜሽም ሰዎች በሸለቆው ውስጥ ስንዴ ያጭዱ ነበር፤ ቀና ብለው በተመለከቱም ጊዜ ታቦቱን አዩ፤ ያንንም በማየታቸው እጅግ ደስ አላቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ሰብ ቤት ሳሚስ ድማ ኣብቲ ውሽጢ ለሰ፥ ስርናይ ይዓፅዱ ነበሩ። ኣዒንቶም ቈላሕ ኣቢሎም ከዓ ነቲ ታቦት ረአይዎ እሞ ተሓጐሱ።
Amharic Tigrinya 2011 እቶም ኣብ ቤትሸመሽ ድማ ስርናይ ኣብቲ ለሰ ይዐጽዱ ነበሩ። ኣዒንቶም ቋሕ ኣቢሎም ነቲ ታቦት ረኣይዎ እሞ፡ ብምርኣዩ ተሐጐሱ።