1 Samuel 5:6 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኢድ እግዚኣብሄር ግና ካብ ኣሽዶድ ኰይና ኸበደቶም፡ ንሱ ድማ ኣጥፍኦም፡ ብኣስያፍ ድማ ሰዓሮም፡ ማለት ንኣሽዶድን ግዝኣታን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም እጅ በአ​ዛ​ጦን ሰዎች ላይ ከበ​ደች፤ ክፉም ነገር አመ​ጣ​ች​ባ​ቸው፤ በእ​ነ​ር​ሱም ላይ በመ​ር​ከ​ቦች ውስጥ ወጣ፤ የአ​ዛ​ጦ​ን​ንና የአ​ው​ራ​ጃ​ዎ​ች​ዋ​ንም ሰዎች የው​ስጥ አካ​ላ​ቸ​ውን በዕ​ባጭ መታ፤ በከ​ተ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም መካ​ከል አይ​ጦች ወጡ፤ በከ​ተ​ማ​ውም ታላቅ መቅ​ሠ​ፍት ሆነ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የእግዚአብሔርም እጅ በአዛጦን ሰዎች ላይ ከበደች፥ አጠፋቸውም፥ አዛጦንንና ድንበራቸውንም በእባጭ መታቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የጌታ እጅ በአሸዶድ ሕዝብና በአካባቢዋ ላይ ጠነከረ፤ እርሱም ጥፋት አመጣባቸው፤ በዕባጭም መቅሠፍት መታቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አሽዶዳ ካታማ ቦላነ ሄዋ ሄራን ደእያ አሳ ቦላ መና ጎዳ ኩሺ ዎልቃሜዳ፤ ጾሳይ ኡንቱንቱ ቦላን ቦሻ የዲደ፥ ጋፉዋ ሀርግያን ኡንቱንታ ሙሬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Ashddooda katamaa bollanne hewaa heeraan de'iyaa asaa bolla Med'inaa Godaa kushii wolk'k'aameedda; S'oossay unttunttu bollan boshaa yeddiide, gaafuwaa harggiyaan unttuntta mureedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAA kushey Ashdoode dere bollanne iza gutata bolla deexxides; izikka istta bolla bash ehides; kixan shocides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳ ኩሼይ ኣሽዶዴ ዴሬ ቦላኔ ኢዛ ጉታታ ቦላ ዴጺዴስ፤ ኢዚካ ኢስታ ቦላ ባሽ ኤሂዴስ፤ ኪጻን ሾጪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አሽዶዳ ካታማ ቦላነ እያ ሄራን ደእያ አሳ ቦላ ጎዳ ኩሸይ ዴፅስ፤ ጎዳይ ክፃ ሀርገ የድድ ኤንታ ሴርስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Ashdooda katamaa bollanne iya heeran de7iya asaa bolla Godaa kushey deexis; Goday kixa harge yeddidi enta seeris.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የእግዚአብሔር እጅ በአሽዶድ ሕዝብና በአካባቢዋ ላይ ጠነከረ፤ እርሱም ጥፋት አመጣባቸው፤ በዕባጭም መታቸው ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔርም የአሽዶድን ሕዝብ በብርቱ አስጨነቃቸው፤ እነርሱንና በዙሪያቸው ያሉትን ሕዝብ ሁሉ በእባጭ መቅሠፍት ቀጣቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year መቕፃዕቲ እግዚኣብሄር ድማ ንሰብ ኣዛጦን ከበደቶም፤ ንኣኣቶምን ነቶም ኣብ ዙርያኦም ዘለዉ ህዝብን ብሕበጥ ወቒዑ ኣጥፍኦም።
Amharic Tigrinya 2011 ኢድ እግዚኣብሄር ድማ ንኣሽዶዳውያን ከበደቶም፡ ንኣሽዶድን ንዶባታን ብሕበጥ ወቒዑ ኣጥፍኦም።