1 Samuel 5:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንጽባሒቱ ንግሆ ምስ ተንስኡ፡ እንሆ፡ ዳጎን ኣብ ቅድሚ ታቦት እግዚኣብሄር ብገጹ ናብ መሬት ተደፊኡ። ርእሲ ዳጎንን ክልቲኡ ጨጉሩን ድማ ኣብ ኣፍደገ ተቖሪጹ፤ እታ ጕንዲ ዳጎን ጥራይ እያ ተሪፋቶ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በነ​ጋ​ውም ማለዱ፤ እነ​ሆም፥ ዳጎን በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የቃል ኪዳን ታቦት ፊት በም​ድር ላይ በግ​ን​ባሩ ወድቆ ነበር፤ የዳ​ጎ​ንም ራስ፥ ሁለቱ እጆ​ቹም ተቈ​ር​ጠው እየ​ራ​ሳ​ቸው በመ​ድ​ረኩ ላይ ወድ​ቀው ነበር፤ ሁለቱ መሀል እጆ​ቹም በወ​ለሉ ላይ ወድ​ቀው ነበር። የዳ​ጎ​ንም ደረት ብቻ​ውን ቀርቶ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በነጋውም ማለዱ፥ እነሆም፥ ዳጎን በእግዚአብሔር ታቦት ፊት በምድር ላይ በግምባሩ ወድቆ ነበር፤ የዳጎንም ራስ እጆቹም ተቈርጠው በመድረኩ ላይ ወድቀው ነበር፤ የዳጎንም ደረት ብቻውን ቀርቶ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነገር ግን በሚቀጥለው ቀን ጠዋት ተነሥተው ሲመለከቱ፥ ዳጎን በጌታ ታቦት ፊት፥ መሬት ላይ በግንባሩ ተደፍቶ ነበር፤ ራሱና እጆቹ ተሰባብረው በደጃፉ ላይ የወደቁ ሲሆኑ፥ የቀረው ሌላው አካሉ ብቻ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይካ ዎንተ ጋላስ ጉራና ደንዲ ዪደ፥ ኡንቱንቱ መና ጎዳ ታቦታ ስንን ዳጎን ባረ ዴሙዋን ቢታን ጉፋኔዳዋ በኤድኖ! ሄ ዎደ ዳጎና ሁጲያነ አ ላኡ ኩሺ መኤረቲደ፥ ፐንገ ጎጳን ደኤ፤ ህንኮ አሳተይ አዌ ዱማ አቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'aykka wonttetsa gallassi guuraanna denddi yiide, unttunttu Med'inaa Godaa Taabootaa sintsan Daagoon bare deemuwaan biittan gufanneeddawaa be'eeddino! He wode Daagoona huup'iyaanne Aa laa"u kushii me'erettiide, pengge gop'p'aan de'ee; hinkko asatetsay aawe dumma atteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasse wonteththa gallas maaladora dendidi xeellishin Daagoney Xoossa Caaqo Qaala Taabotaa sinththan biitta bolla gufanni dees; iza hu7eynne iza kusheti penge bolla meqeretti wodhdhiin hankko attida asateththay xalla dees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴ ዎንቴ ጋላስ ማላዶራ ዴንዲዲ ጼሊሺን ዳጎኔይ ጾሳ ጫቆ ቃላ ታቦታ ሲንን ቢታ ቦላ ጉፋኒ ዴስ፤ ኢዛ ሁኤይኔ ኢዛ ኩሼቲ ፔንጌ ቦላ ሜቄሬቲ ዎን ሃንኮ ኣቲዳ ኣሳቴይ ጻላ ዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቃስ ዎንተ ጋላስ ጉራ ደንድድ በእያ ዎደ ጎዳ ታቦትያ ስንን ዳጎን ሳአን ጉፋንዳይሳ በእዶሶና። ሄ ዎደ ዳጎነ ሁጰይነ እያ ናምኡ ኩሸይ መቅድ ፐንግያ ቦላ ደኤስ፤ ሀንኮ አሳተይ ዱማ አትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qassi wontetha gallas guura dendidi be7iya wode Godaa Taabotiya sinthan Daagoni sa7an gufannidaysa be7idosona. He wode Daagone huupheynne iya nam7u kushey meqidi pengiya bolla de7ees; hanko asatethay dumma attis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በሚቀጥለው ቀን ጧት ተነሥተው ሲመለከቱ፣ ዳጎን በእግዚአብሔር ታቦት ፊት፣ መሬት ላይ በግንባሩ ተደፍቶ ነበር፤ ራሱና እጆቹ ተሰባብረው በደጃፉ ላይ የወደቁ ሲሆን፣ የቀረው ሌላው አካሉ ብቻ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በተከታዩም ቀን ማለዳ ተነሥተው ሲመለከቱ የምስሉ ሐውልት በቃል ኪዳኑ ታቦት ፊት እንደገና ወድቆ አዩት፤ በዚህ ጊዜ ራሱና ሁለት እጆቹ ተሰባብረው በመግቢያው መድረክ ላይ ወድቀው ሌላው አካሉ ብቻ ቀርቶ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንፅባሒቱ ኣንጊሆም ምስ ተስኡ ድማ፥ ዳጎን ኣብ ቅድሚ ታቦት እግዚኣብሄር ብግምባሩ ናብ ምድሪ ተደፊኡ ረኸብዎ፤ ርእሲ ዳጎንን ክልቲአን ግናዕ ኣእዳዉን ከዓ ተቘሪፀን ኣብ ድርኵዂት ወዲቐን ነበራ፤ እቲ ማእኸላይ ኣካሉ ጥራሕ ተሪፉ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ንጽብሕቱ ወጋሕታ ኣንጊሆም ምስ ተንስኡ ድማ፡ እንሆ፡ ዳጎን ኣብ ቅድሚ ታቦት እግዚኣብሄር ብግምባሩ ናብ ምድሪ ወዲቑ ነበረ፡ ርእሲ ዳጎንን ክልቲኤን ግናዕ ኢዱን ከኣ ተቘሪጸን ኣብ ልዳት ወዲቐን ነበራ፡ ዳጎን እቲ ማእክሉ ጥራይ ተሪፍዎ ነበረ።