1 Samuel 5:12 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቶም ዘይሞቱ ሰባት ድማ መቕጻዕቲ ወቕዑ፡ ኣውያት እታ ኸተማ ድማ ናብ ሰማይ ደየበ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእግዚአብሔር ታቦት ወደዚያ በገባች ጊዜ በከተማው ሁሉ ታላቅ ሁከት ሆኖአልና። በሕይወትም ያሉ፥ ያልሞቱትም ሰዎች በእባጭ ተመቱ፤ የከተማዪቱም ዋይታ እስከ ሰማይ ወጣ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ያልሞቱትም ሰዎች በእባጭ ተመቱ፤ የከተማይቱም ዋይታ እስከ ሰማይ ወጣ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ያልሞቱትን ደግሞ ዕባጩ ያሠቃያቸው ስለ ነበር፥ የከተማዪቱ ጩኸት እስከ ሰማይ ወጣ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀይቁዋፐ አቴዳ አሳቱ ጋፉዋ ሀርጌድኖ፤ ሄ ካታማ ዋሱነ ሳሉዋ ጋኬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hayk'k'uwaappe atteedda asatuu gaafuwaa harggeeddino; he katamaa waasuunne saluwaa gakkeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hayqqontta paxa attidayta kixa hargey waayisiza gishshas katamay waasoy salo gakkides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይቆንታ ፓጻ ኣቲዳይታ ኪጻ ሃርጌይ ዋዪሲዛ ጊሻስ ካታማይ ዋሶይ ሳሎ ጋኪዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀይቆፐ አትዳ አሳ ክፃ ሀርገይ ኡንኤዳ ግሾ ሄ ካታማ አሳ ዬሆይ ሳሎ ጋክስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hayqope attida asaa kixa hargey un7ethida gisho he katamaa asaa yeehoy salo gakis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ያልሞቱትን ደግሞ ዕባጩ ያሠቃያቸው ስለ ነበር፣ የከተማዪቱ ጩኸት እስከ ሰማይ ወጣ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከሞት የተረፉትም የእባጩ በሽታ በርትቶባቸው ስለ ነበር ሕዝቡ ርዳታ ለማግኘት ወደ አማልክታቸው በማልቀስ ጮኹ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ዘይሞቱ ሰባት ድማ ሕበጥ ወቕዖም፤ ኣውያት እታ ኸተማ ኸዓ ኽሳዕ ሰማይ ደየበ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ዘይሞቱ ሰባት ድማ ሕበጥ ወቕዖም፡ ብኽያት እታ ኸተማ ኸኣ ክሳዕ ሰማይ ደየበ። |