1 Samuel 4:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ፍልስጥኤማውያን ድማ፡ ኣምላኽ ናብ ሰፈር ኣትዩ፡ ስለ ዝበሉ፡ ፈርሁ። ይብሉ ድማ፥ ወይለና! ምኽንያቱ ከምዚ ዓይነት ነገር ቅድሚ ሕጂ ኣይነበረን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያ​ንም ፈር​ተው፥ “አማ​ል​ክት ወደ እነ​ርሱ ወደ ሰፈር መጥ​ተ​ዋል” አሉ። ደግ​ሞም እን​ዲህ አሉ፥ “ወዮ​ልን! አቤቱ፥ ዛሬ አድ​ነን፤ ከዚህ አስ​ቀ​ድሞ እን​ዲህ ያለ ነገር አል​ሆ​ነ​ምና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ፍልስጥኤማውያንም ፈርተው። እግዚአብሔር ወደ ሰፈር መጥቶአል አሉ። ደግሞም እንዲህ አሉ። ወዮልን፤ ከዚህ አስቀድሞ እንዲህ ያለ ነገር አልሆነም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ፍልስጥኤማውያንም ፈርተው እንዲህ አሉ፤ “አምላክ ወደ ሰፈሩ መጥቷል፤ ወዮልን! ከዚህ አስቀድሞ እንዲህ ዓይነት ነገር አጋጥሞን አያውቅም።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋዳን ያጌድኖ፤ “ጾሳይ ኡንቱንቱ ሺቄዳ ሳኣ ዬዳ። አየ አና ኑኖ! ሀዋ ማላባይ ሀዋፐ ካሰ ሀን ኤረና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawaadan yaageeddino; «S'oossay unttunttu shiik'k'eedda sa'aa yeedda. Aayye ana nuunoo! Hawaa malabay hawaappe kase hani erenna.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Filisxeeme asay babbidi, «Xoossi istta guta yida gishshas nuus aayye ana! Hayssa malay nunara gaytti erenna.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ፊሊስጼሜ ኣሳይ ባቢዲ፥ «ጾሲ ኢስታ ጉታ ዪዳ ጊሻስ ኑስ ኣዬ ኣና! ሃይሳ ማላይ ኑናራ ጋይቲ ኤሬና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ያይድ ሀይሳዳ ያግዶሶና፤ “ፆሳይ ኤንታ ጉታ ይስ፤ ኑና አየ! ሀይሳ መላባይ ሀይሳፈ ካሰ ሀን ኤረና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yayyidi haysada yaagidosona; “Xoossay enta gutaa yis; nuna ayye! Haysa melabay haysafe kase hani erenna.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ፍልስጥኤማውያንም ፈርተው እንዲህ አሉ፤ “አምላክ ወደ ሰፈሩ መጥቷል፤ ወዮልን! እንዲህ ዐይነት ነገር ገጥሞን አያውቅም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ፈርተው እንዲህ አሉ፦ “ከአማልክት አንዱ ወደ እነርሱ ሰፈር መጥቶአል፤ እንግዲህ ወዮልን! ከዚህ በፊት እንዲህ ያለ ሁኔታ ደርሶብን አያውቅም፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ፍልስጥኤማውያን የመና ፈርሑ፤ “ኣምላኽ ናብ ሰፈሮም መፂኡ እዩ” እውን በሉ። ንሳቶም ከዓ “ቅድሚ ሕዚ ኸምዙይ ዝበለ ነገር ኮይኑ ኣይፈልጥን እሞ፥ ወይለና!
Amharic Tigrinya 2011 ፍልስጥኤማውያስ ከኣ፡ ኣምላኽ ናብ ሰፈር መጺኡ እዩ፡ ኢሎም ብዙሕ ፈርሁ። በሉ ድማ፡ ቅድሚ ሕጂ ኸምዚ ዝበለ ነገር ኣይኰነን እሞ ወይለና።